Posts

አንድ ለ ሰላም

ተጠየቅ

ከማእድን ሚንስቴር ድረገጽ የተገኘ መረጃ እንደሚያሳየው ኢትዮጵያ ከወርቅ ቀጥሎ እምቅ የplatinum, copper, potash, natural gas እና hydropower ሀብት አላት፣ tantalum የሚባል ማዕድን ለዓለም ገበያ ኤክስፖርት ከሚያደርጉ ግንባር ቀደም አገራት መካከል አንዷ ናት፣ ከነዚህ ማዕድናት በተጨማሪ ሰፊ የniobium, platinum, tantalite, cement, salt and gypsum, clay and shale, and soda ash ክምችት እንዳላት ይገለጻል። ነገር ግን ከዚህ […]

የጥንት ኢትዮጵያውያን የሒሳብ ስሌት

የጥንት ኢትዮጵያውያን የሒሳብ ስሌት የኢትዮጵያውያን የጥንት የሒሳብ ማስልያ ዘዴን ወደ ምዕራቡ ዓለም ያስተዋወቀው አንድ ኮለኔል እንደሆነ ይነገራል። ታሪኩ እንዲህ ነው። ኮለኔሉ ለእርድ የሚሆኑ በሬዎችን ለመግዛት ገጠራማ ወደ ሆነ መንደር ይሄዳል። በገበያውም አንድ ገበሬ በርከት ያሉ ሰንጋዎችን ለመሸጥ ገዢ ሲጠባበቅ ነበርና ተገናኙ። ሰባት ሰንጋዎችን እያንዳንዳቸው በ22 የማርያ ቴሬዛ ብር ለመግዛት ተስማሙ። ገበሬው ድምር አይችልም ነበርና በመንደሩ […]

ሳይንስና ፈተናዎቹ