Page 1 of 1

Books corner

Posted: Sun Dec 31, 2023 8:33 pm
by yaman

My top reads of 2023 includes fictions and nonfictions:

Atlas Shrugged (Ayn Rand) (started in 2022)
At the existentialist Café (Sarah Bakewell)

and more here.


Re: Books corner

Posted: Wed Jan 03, 2024 12:17 am
by ZaraYaqob

እንኳን አደረሰህ @yaman ! ዝንቅ መጻህፍት ደስ ይላል። ጥሩ ጥቆማ ነው። እኔ የወደድኳቸው መጻህፍት The Power of Now እና Why we sleep ናቸው። ጀምሬ ያልጨረስኳቸው መጻህፍት መጥቀስ ከተቻለ ደግሞ The Seven Husbands of Evelyn Hugo :)


Re: Books corner

Posted: Wed Jan 03, 2024 9:16 pm
by Kitaw

እንኳን አደረሳችሁ ጎበዝ! ጥሩ ጥቆማ ነው። እኔም ወጉ ይድረሰኝና የወደድኳቸውን ሁለት መጻህፍት ልጥቀስ፣ The Making of the Atomic Bomb እና The demon haunted world። ካላነበባችኋቸው ሞክሯቸው፣ ታመሰግኑኛላችሁ :)


Re: Books corner

Posted: Mon Jan 08, 2024 9:32 pm
by Baykedagn

እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ! ጥሪ ጥቆማ ነው። የአገር ቤት ጨምሩበት ከቻላችሁ።