Re: Tension rising between Ethiopia and Eritrea
Posted: Fri Jan 12, 2024 10:53 pm
ሰላም እንዴት ናችሁ። አዲስ ቤት እየከፈትኩ ብጠፋም፣ ቤቴን የሚያሟሙቁ ሊቃውንት አላችሁ፣ ተመሰጌን ነው።
በትግራይ ጦርነት ግዜ የግብጾችን ኢምባሲ አዘግቶ ዲፕሎማቶቹን ከመዲናው ያባረረው የኤርትራው እጢ ፕሬዝደንት፣ ዛሬ ከግብጹ ፕሬዚደንት ሲሲ የግብዣ ጥሪ ደርሶታል። ይህ ለሻዕቢያ ትልቅ ድል ነው። በውስጥ ከፋኖ ጋር፣ በውጭ ከሁሉም የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ጠምዶ፣ የአብይ አሕመድን ሞት ያፋጥናል። አገሪቱም እንጃ።