ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በሃይማኖት መቻቻል ይገለጣል። የሌሎችን እምነት ስናከብር የራሳችንን አከበርን ማለት ነው። ከውጭ ሆኘ ስመለከት ይህ ፎረም ሳይንሳዊ ውይይት የሚደረግበት መስሎኝ ነበር። መጀመሪያ አካባቢ ደግሞ እንደዛ ነበር። የሰው እምነት ማራከሱን ትታችሁ የሳይንስ እውቀት ካላችሁ እስኪ አካፍሉን።
Search found 2 matches
- Fri Jan 12, 2024 4:52 am
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቀረበ ጥሪ
- Replies: 3
- Views: 5520
- Wed Jan 10, 2024 9:35 pm
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
- Replies: 7
- Views: 39665
Re: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
ሠላም የዚህ ፎረም ተሳታፊዎች
አቶ ዳን ምነው ባልተጣራ ዜና እስልምና ላይ ጣት ይቀስራሉ። ጨዋዉን የሙስሊሙ ማህበረሰብ አያውቁትም እንዴ። ከማንም በፊት ቀድሞ ሰላማዊ ትግል በአገራችን ኢትዮጵያ ያስተዋወቀው ሙስሊሙ ማህበረሰብ መሆኑ አያስታውሱም እንዴ? ይህን ከማንም በፊት ቀድሞ የነቃ ማህበረሰብ እንዴት ቢንቁት ነው ለማንም ኩታራ ጥሪ ምላሽ ይሰጣል ብለው የገመቱት? የኢትዮጵያ ሙስሊም ከእስልምና እምነቱ እኩል አገሩን ያከብራል። ምንም እንኳን ሁሌም እንደባይተዋር እየታየ ...