Search found 21 matches
- Mon Apr 21, 2025 9:17 pm
- Forum: FACTPAGES
- Topic: ተአምረኛው የክርስቶስ የመስቀል ላይ ስዕል በሰዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ
- Replies: 0
- Views: 11095
ተአምረኛው የክርስቶስ የመስቀል ላይ ስዕል በሰዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ
ሰዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ ስእል በሚያስተምርበት ወቅት ተማሪዎቹ የኢየሱስ ክርስቶስን ስዕል ስለው እንዲያመጡ በቤት ሥራ መልክ አዘዛቸው። ሁሉም በመሰለው መልክ ክርስቶስን ስሎ ሲያመጣ አንድ ተማሪ ግን የክርስቶስን ሥዕል በጥቁር ወይም አፍሪካዊ መልክ ስሎ ያስረክባል። ገብረ ክርስቶስ በስዕሉ ተገርሞ ለምን ክርስቶስን ጥቁር አድርጎ እንደሳለው ሲጠይቀው "ክርስቶስ ፈረንጅ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ፈረንጆች በጣም ጨካኞች ናቸው። ኢየሱስ ክርስቶስም ነጭ ሳይሆን ጥቁር ነው ...
- Mon Jan 22, 2024 11:50 am
- Forum: RESEARCH METHODS
- Topic: የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን ለሪሰርች እንዴት መጠቀም ይቻላል?
- Replies: 1
- Views: 46009
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን ለሪሰርች እንዴት መጠቀም ይቻላል?
ገበታውያን ሆይ ከናንተ መካከል AIን ለሪሰርች የተጠቀመ አለ? እንዴት ነው አጠቃቀሙ? ለምሳሌ ሀሳቤን መጀመሪያ በጉራማይሌ ቋንቋ ጻፍኩና በጉግል አስተረጎምኩት ከዛ ለAI ግራመሩን አስተካክልልኝ ብዬ ስሰጣው ቀሽሮ መለሰልኝ። አስተካክሎ የሰጠኝን እንዳለ ብጠቀም የኔ ጭንቅላት ውጤት ነው የሚባለው ወይስ የAI ነው የሚባለው? ገጠመኝ ካላችሁም ጨማምራችሁ አውጉኝ።
- Wed Jan 17, 2024 4:50 pm
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አፈትልኮ የወጣ አስደንጋጭ መረጃ
- Replies: 1
- Views: 14400
ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አፈትልኮ የወጣ አስደንጋጭ መረጃ
በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጆች ላይ ሊወሰድ የታቀደ እርምጃ የሚተነትን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የተጻፈ ደብዳቤ እንደሚከተለው ይቀርባል፦
በሀገራችን በመንግስት ላይ ትጥቅ ያነሱ ጽንፈኞች እያካሄዱት ባለው ጦርነት በከተማችንም ጭምር የሰላምና ጸጥታ ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ አሳሳቢነቱ እየጨመረ የመጣ በመሆኑ ... በቀጣዩ ከሚከበሩ የአደባባይ ሀይማኖታዊ በዓላትና ከአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በፊት መጠናቀቅ ያለባቸው [እርምጃዎች]
1ኛ. ከአባላት እስከ ...
- Sun Jan 14, 2024 1:20 am
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ
- Replies: 5
- Views: 30715
Re: የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ
የዚህ ወደብ ጉዳይ ምንም አልጣመኝም። ኢትዮጵያውያንን የቀይ ባህር ዘበኛ ማድረግ ነው አላማው።
- Sun Jan 14, 2024 1:12 am
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
- Replies: 7
- Views: 39743
Re: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
ለዘገባ የሚሆን ፍንጭ ሰጠኋችሁ በለኝ :D
የዚህን ዜና እውነተኛነት ለማረጋገጥ ስንበረብር፣ የአልሸባብ ቃል አቀባይ ከ10 ቀናት በፊት ይህን ጥሪ ማድረጋቸውን የሚጠቁም መረጃ አገኘን። ለጊዜው በየትኛው ሚድያ ይህን ጥሪ እንዳስተላለፉ ለማወቅ አልቻልንም። ይዘቱን እዚህ ላይ ለጥፈነዋል።
የወደብ ስምምነቱ የፈጠረው ውጥረት አልሸባብን የሚያጠናክር መሆኑን የገመተው ጽሁፍ፣ ብዙም ሳይቆይ ከሳምንት ብኋላ አል ሸባብ የተመድ ሄልኮፕተር ጠልፏል። በውስጧ የነበሩ ሰዎች ...

- Sun Jan 14, 2024 1:09 am
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: የአማራ ክልል ፓርቲዎች የወደብ ስምምነቱን ደገፉ
- Replies: 1
- Views: 4478
Re: የአማራ ክልል ፓርቲዎች የወደብ ስምምነቱን ደገፉ
የኦሮሙማው ልሳን አዲስ ስታንዳርድ ነው ምንጭህ ወይስ ሌላ?
- Thu Jan 11, 2024 6:31 am
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቀረበ ጥሪ
- Replies: 3
- Views: 5529
Re: ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቀረበ ጥሪ
:lol: :lol:
የኦርቶዶክስ ዲያቆኖች መንግስት በሃይማኖታችን ጉዳይ ጣልቃ አይግባ የሚሉትን ያህል ዲያቆኖቹ በመንግስትና ፖለትካ ጉዳይ ጣልቃ ባይገቡ ዛሬ አገሪቱ እዚህ ትርምስ ውስጥ አትገባም ነበር። በድቁና እውቀታቸው የመንግስት አማካሪ ሆነው በትግራይና በኦሮሞ ህዝብ ያደረሱት እልቂት አሁንም በአማራ ህዝብ እያደረሱት ያለው ውድመት በታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም። የሃይማኖት ሰዎች ፖለቲካ ውስጥ ፈጽሞ መግባት የለባቸውም። የሃይማኖት ተቋማቱ እንደማንኛውም ...