Posts

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና አዋሳ ዩኒቨርስቲ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ አሰጣጥ ሂደት

የፕሮፌሰርነት ማዕረግ አሰጣጥ ሂደትና ተግዳሮቱ DW የጀርመን ድምፅ ራድዮ ባለፈው ሳምንት የአዲስ አበባ እና የሀዋሳ ዩኒቨርስቲዎች ለ10 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥተዋል፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ያሉ ፕሮፌሰሮች ግን ጥቂት መሆናቸውን የሚጠቆሙት የዘርፉ ባለሙያዎች በአንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሊኖር ይገባል ከሚባለው ቁጥር ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ክፍተት እንደሚስተዋል ይጠቁማሉ፡፡