Posts

ውሃ ውስጥ መጻፍ

የጥንት ኢትዮጵያውያን የሒሳብ ስሌት

የጥንት ኢትዮጵያውያን የሒሳብ ስሌት የኢትዮጵያውያን የጥንት የሒሳብ ማስልያ ዘዴን ወደ ምዕራቡ ዓለም ያስተዋወቀው አንድ ኮለኔል እንደሆነ ይነገራል። ታሪኩ እንዲህ ነው። ኮለኔሉ ለእርድ የሚሆኑ በሬዎችን ለመግዛት ገጠራማ ወደ ሆነ መንደር ይሄዳል። በገበያውም አንድ ገበሬ በርከት ያሉ ሰንጋዎችን ለመሸጥ ገዢ ሲጠባበቅ ነበርና ተገናኙ። ሰባት ሰንጋዎችን እያንዳንዳቸው በ22 የማርያ ቴሬዛ ብር ለመግዛት ተስማሙ። ገበሬው ድምር አይችልም ነበርና በመንደሩ […]

ሳይንስና ፈተናዎቹ