አሰብ ለኢትዮጵያ ይጠቀለል
Posted: Sun Jan 14, 2024 10:22 pm
መለስ አባታችን ለአሰብና ቀይባህር ትቶ፣ ለአባይ ወንዝ የደፈረው ለኤርትራ ህዝብ እንዲጠቀም ነበር። ክብሪ የማይወድለት ህዝቢ ግን ለትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ቆርጦ ተነሳ። አሁን ተጋሩ ቀስ በቀስ ወደ ፌደራል ስልጣን በመመለስ ላይ ሲሆኑ፣ በቅርቡ አሰብ ለመጠቅለል በሚደረገው ዘመቻ ከፊት እንደሚሰለፉ ታውቋል። የበላውን አስተፍተን፣ የተፋውን ልናስበላ ተዘጋጅተናል።