Page 1 of 1

ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

Posted: Sun Jan 14, 2024 9:20 pm
by Kitaw

በቅርቡ በአጋጠመው የጤና እክል ምክንያት ሕክምናውን ሊከታተል ወደ ሀገረ አሜሪካ አቅንቶ የነበረው ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ጥር 4 2016 ዓ/ም በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል ።

ፈጣሪ ለቤተሰቡ፣ ለወዳጆቹና የሥራ ባልደረቦቹ በሙሉ መጽናናትን ይስጣቸው።