Page 1 of 1

የጥንት ኢትዮጵያውያን የሒሳብ ስሌት

Posted: Sun Dec 10, 2023 1:48 am
by Kitaw

የኢትዮጵያውያን የጥንት የሒሳብ ማስልያ ዘዴን ወደ ምዕራቡ ዓለም ያስተዋወቀው አንድ ኮለኔል እንደሆነ ይነገራል። ታሪኩ እንዲህ ነው።

ኮለኔሉ ለእርድ የሚሆኑ በሬዎችን ለመግዛት ገጠራማ ወደ ሆነ መንደር ይሄዳል። በገበያውም አንድ ገበሬ በርከት ያሉ ሰንጋዎችን ለመሸጥ ገዢ ሲጠባበቅ ነበርና ተገናኙ። ሰባት ሰንጋዎችን እያንዳንዳቸው በ22 የማርያ ቴሬዛ ብር ለመግዛት ተስማሙ። ገበሬው ድምር አይችልም ነበርና በመንደሩ ታዋቂ ወደ ሆነ የሒሳብ ሊቅ ዘንድ ሔዶ ሒሳቡን እንዲያሰላለት ጠየቀ።

ሊቁ በሁለት ትይዩ ረድፎች የተቆፈሩ ጉድጓዶች (ቤት ይላቸዋል) ውስጥ ጠጠሮቹን እየደረደረ ማስላት ጀመረ። በመጀመሪያው ረድፍ የመጀመሪያው ቤት ውስጥ 7 ጠጠሮችን አኖረ። በሁለተኛው ረድፍ የመጀመሪያው ቤት ውስጥ 22 ጠጠሮችን አኖረ። በአንደኛው ረድፍ ላይ ጠጠሮቹን በግማሽ እየቀነሰ በሌላኛው በዕጥፍ እየጨመረ አስቀመጠ። አንደኛውን ረድፍ በዕጥፍ ከጨመረ ሌላኛውን ረድፍ በግማሽ መቀነስ ይኖርበታል። የመጀመሪያውን ረድፍ በዕጥፍ እየጨመረ (7፣14፣28፣ ወዘተ እያለ) ጠጠሮቹን አስቀመጠ። እንዲህውም በሁለተኛው ረድፍ በግማሽ እየቀነስ አስቀመጠ (22፣11፣ ወዘተ እያለ አንዲት ጠጠር እስክትቀር ድረስ ቀጠለ)። በመጨረሻ የደረደረው ጠጠር ሰንጠረዡ ላይ እንደተቀመጠው ይመስል ነበር።

ሙሉዉን ይዘት ብሎጋችን ላይ ያገኙታል።


Re: የጥንት ኢትዮጵያውያን የሒሳብ ስሌት

Posted: Sun Dec 10, 2023 1:51 am
by Kitaw

Ancient Puzzles – Multiplication System by Ethiopians


The story [of ancient puzzles in Ethiopia] is told of a colonel who wished to purchase seven bulls, each costing 22 Maria Theresa dollars. The owner of the stock called the local priest, who performed the necessary multiplication by digging a series of holes (called houses) arranged in two parallel col-umns. At the top of one column, he placed 7 pebbles (the number of bulls to be purchased) and at the top of the second column he placed 22 pebbles (the cost of each bull). The colonel reports:

It was explained to me that the first column is used for multiplying by two: that is, twice the number of pebbles in the first house are placed in the second, then twice the number in the third, and so on. The second column is for dividing by 2: half the number of pebbles in the first house are placed in the second, and so on down until there is one pebble in the last house. Fractions are discounted.

The division column is then examined for odd or even number of pebbles in the cups. All even houses are considered to be evil ones, all odd houses good. Whenever an evil house is discovered, the pebbles are thrown out (from both columns) and not counted. All pebbles left in the remaining cups of the multiplication col-umn are then counted, and the total of them is the answer.

The colonel’s problem looks like this: [Link directs to our blog]