የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ
ኢትዮጵያ ከወደብ አልባ አገራት መካከል በቆዳ ስፋትና በህዝብ ብዛት አንደኛ ሳትሆን አትቀርም። ከ120 ሚልዮን ህዝብ በላይ የሚኖርባት አገር፣ እስከዛሬ ድረስ ስትከተል የነበረው የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ የሚከተለውን ይመስላል፥
ምንጭ Reddit
ኢትዮጵያ ከወደብ አልባ አገራት መካከል በቆዳ ስፋትና በህዝብ ብዛት አንደኛ ሳትሆን አትቀርም። ከ120 ሚልዮን ህዝብ በላይ የሚኖርባት አገር፣ እስከዛሬ ድረስ ስትከተል የነበረው የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ የሚከተለውን ይመስላል፥
ምንጭ Reddit
የዚህ ካርታ ምንጭ የኢትዮጵያ መንግስት ይሆን እንዴ? በርበራና አሰብ ልክ እንደ ጅቡቲ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ መስሎ ነው የቀረበው። @Baykedagn
አልተከታተልክም ይሆናል እንጂ የኢትዮጵያ መንግስት በግልጽ ከሶማሌላንድ ጋር እየተነጋገረ እንደነበር ከወራት በፊት ገልጿል። በወደብ ለውጥ የአየርመንገድና ሌሎች የመንግስት ንብረቶች ድርሻ እንደሚሰጧቸውና ከሁለቱም አገራት ጋር እየተነጋገሩ እንደነበር ገልጸዋል። ብዙ ሰው ትኩረት ያደረገው አሰብ በጉልበት ይመለስ ይሆናል በሚል ምኞት ነው። ልክ ነህ ምንጩ ከውስጥ አዋቂዎች ነው
በቀጠናው ያሉ የሌሎች (ሃያላን) አገራት ወደቦች የሚያሳይ ካርታ
የዚህ ወደብ ጉዳይ ምንም አልጣመኝም። ኢትዮጵያውያንን የቀይ ባህር ዘበኛ ማድረግ ነው አላማው።
ምን ችግር አለ። የዛሬን አያርገውና ባህር ሀይላችን እንደ አየር መንገዳችን በአለም ስመ ጥር ነበር። አሁንም እያሟሟቁ ነው። ባህሩን ይቀዝፉታል።