የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ

CURRENT AFFAIRS IN ETHIOPIA AND THE REGION


Post Reply
User avatar

Topic author
Baykedagn
Posts: 13
Joined: Sun Sep 03, 2017 6:39 pm

ኢትዮጵያ ከወደብ አልባ አገራት መካከል በቆዳ ስፋትና በህዝብ ብዛት አንደኛ ሳትሆን አትቀርም። ከ120 ሚልዮን ህዝብ በላይ የሚኖርባት አገር፣ እስከዛሬ ድረስ ስትከተል የነበረው የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ የሚከተለውን ይመስላል፥

EthioPorts.jpg
EthioPorts.jpg (238.16 KiB) Viewed 4697 times

ምንጭ Reddit

"Reason has always existed but not always in a reasonable form." KM

dan
Posts: 20
Joined: Mon Apr 13, 2020 11:52 pm

የዚህ ካርታ ምንጭ የኢትዮጵያ መንግስት ይሆን እንዴ? በርበራና አሰብ ልክ እንደ ጅቡቲ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ መስሎ ነው የቀረበው። @Baykedagn

User avatar

Topic author
Baykedagn
Posts: 13
Joined: Sun Sep 03, 2017 6:39 pm

አልተከታተልክም ይሆናል እንጂ የኢትዮጵያ መንግስት በግልጽ ከሶማሌላንድ ጋር እየተነጋገረ እንደነበር ከወራት በፊት ገልጿል። በወደብ ለውጥ የአየርመንገድና ሌሎች የመንግስት ንብረቶች ድርሻ እንደሚሰጧቸውና ከሁለቱም አገራት ጋር እየተነጋገሩ እንደነበር ገልጸዋል። ብዙ ሰው ትኩረት ያደረገው አሰብ በጉልበት ይመለስ ይሆናል በሚል ምኞት ነው። ልክ ነህ ምንጩ ከውስጥ አዋቂዎች ነው ;)

dan wrote: Mon Jan 08, 2024 4:28 am

የዚህ ካርታ ምንጭ የኢትዮጵያ መንግስት ይሆን እንዴ? በርበራና አሰብ ልክ እንደ ጅቡቲ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ መስሎ ነው የቀረበው። @Baykedagn

"Reason has always existed but not always in a reasonable form." KM
User avatar

gebetaforum
Site Admin
Posts: 71
Joined: Fri Aug 18, 2017 12:12 am
Contact:

በቀጠናው ያሉ የሌሎች (ሃያላን) አገራት ወደቦች የሚያሳይ ካርታ
Image


dan
Posts: 20
Joined: Mon Apr 13, 2020 11:52 pm

የዚህ ወደብ ጉዳይ ምንም አልጣመኝም። ኢትዮጵያውያንን የቀይ ባህር ዘበኛ ማድረግ ነው አላማው።

User avatar

Topic author
Baykedagn
Posts: 13
Joined: Sun Sep 03, 2017 6:39 pm

ምን ችግር አለ። የዛሬን አያርገውና ባህር ሀይላችን እንደ አየር መንገዳችን በአለም ስመ ጥር ነበር። አሁንም እያሟሟቁ ነው። ባህሩን ይቀዝፉታል።

"Reason has always existed but not always in a reasonable form." KM
Post Reply