Page 1 of 1
New Login Requirements for Enhanced Security!
Posted: Sun Nov 19, 2023 12:04 am
by gebetaforum
Dear Forum Members
We're thrilled to announce some exciting changes to enhance your forum experience! Starting from 14.12.2023, log in is required for content access and participation.This step is aimed at minimizing spam and ensuring a secure space for genuine interaction.
We've streamlined the process by integrating OAuth with Twitter, Google, Microsoft, and GitHub accounts for seamless logins. Stay tuned as we explore options for Facebook login to make your experience even smoother.
We believe these updates will foster a more engaging and secure platform for our vibrant community. Thank you for your continued support!
Best,
Gebeta Forum
Re: New Login Requirements for Enhanced Security!
Posted: Fri Jan 19, 2024 3:34 am
by gebetaforum
ለገበታ ፎረም አዲስ አባላት @yay, @hayelom, @Jemal, @Konjit, @habtam, @Agazi , @amex , @gogo , @hamer , @logic እና @habesha በገበታ ስም እንኳን ደህና መጣችሁ ለማለት እንወዳለን።
ገበታ ፎረም ከወቅታዊ ጉዳዮችና አዝናኝ ወጎች ባሻገር ሞያዊ እውቀትና ጠቃሚ መረጃ የምናካፈልበት ነጻ መድረክ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ፎረም ነው። እስከዛሬ አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ በሙሉ ከልብ እናመስግናለን። ተመዝግባችሁ ነገር ግን መሳተፍ ያልጀመራችሁ እንድትሳተፉ እናበረታታለን። ሳትመዘገቡ የፎረሙን ይዘቶች ለምትከታተሉ እንግዶችም እንዲሁ ይዘቶቹን ስለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እያመሰገንን ገብታችሁ እንድትሳተፉና አንብባችሁ የወደዳችሁትን ወይም የተማራችሁበትን ለወዳጅ ዘመድ ለጓደኛ እንድታካፍሉ እንጋብዛለን። ተመዝግቦ መሳተፍ የሚያውቁትን ከማካፈልና ሀሳብን ከመለዋወጥ ባሻገር፣ ለአባላት ብቻ የተገደቡ በርካታ ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ይረዳል። እንደዚህውም ገበታ ፎረም ከብዙዎች ዘንድ እንዲደርስ ይረዳናል።
በድጋሚ አብራችሁን ስላላችሁ ከልብ እናመሰግናለን!
Re: New Login Requirements for Enhanced Security!
Posted: Fri Jan 19, 2024 4:31 am
by Baykedagn
እኛም እናመሰግናለን ገበታዎች። ፎረም ጅምሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ቀዝቀዝ ያለ ነው። እንደሚመስለኝ ሰዉ ወቅታዊ ጉዳዮችን ከማህበራዊ ሚድያ፣ ከዩትዩብ ቻናሎችና ከሳተላይት ቲቪዎች ስለሚከታተል ተመሳሳይ ነገር እዚህ ማቅረብ ያን ያህል ታዳሚ አይኖርም። እንደ አጀማመራችሁ በሳይንስ ላይ ብታተኩሩ ከሌላው ወጣ ያለ ስለሆነ ጥሩ ተሳትፎ ሊኖር ይችላል ብዬ አምናለሁ። ለሀይስኩልና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሚጠቅሙ መረጃዎችን አካፍሉ።
gebetaforum wrote: ↑Fri Jan 19, 2024 3:34 am
ለገበታ ፎረም አዲስ አባላት @yay, @hayelom, @Jemal, @Konjit, @habtam, @Agazi , @amex , @gogo , @hamer , @logic እና @habesha በገበታ ስም እንኳን ደህና መጣችሁ ለማለት እንወዳለን።
ገበታ ፎረም ከወቅታዊ ጉዳዮችና አዝናኝ ወጎች ባሻገር ሞያዊ እውቀትና ጠቃሚ መረጃ የምናካፈልበት ነጻ መድረክ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ፎረም ነው። እስከዛሬ አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ በሙሉ ከልብ እናመስግናለን። ተመዝግባችሁ ነገር ግን መሳተፍ ያልጀመራችሁ እንድትሳተፉ እናበረታታለን። ሳትመዘገቡ የፎረሙን ይዘቶች ለምትከታተሉ እንግዶችም እንዲሁ ይዘቶቹን ስለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እያመሰገንን ገብታችሁ እንድትሳተፉና አንብባችሁ የወደዳችሁትን ወይም የተማራችሁበትን ለወዳጅ ዘመድ ለጓደኛ እንድታካፍሉ እንጋብዛለን። ተመዝግቦ መሳተፍ የሚያውቁትን ከማካፈልና ሀሳብን ከመለዋወጥ ባሻገር፣ ለአባላት ብቻ የተገደቡ በርካታ ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ይረዳል። እንደዚህውም ገበታ ፎረም ከብዙዎች ዘንድ እንዲደርስ ይረዳናል።
በድጋሚ አብራችሁን ስላላችሁ ከልብ እናመሰግናለን!
Re: New Login Requirements for Enhanced Security!
Posted: Sat Jan 20, 2024 10:22 pm
by gebetaforum
Thank you for your constructive feedback as always, dear @Baykedagn !! @Kitaw ሰምተሃል?