Page 1 of 1

Sample post - For Demo

Posted: Sun Sep 10, 2017 10:07 pm
by Kitaw
This is to show you the features embedded in our board. It´s all fun :D
  • Math (hover over the equation, right click and see the tex command for this formula)
\(\int_{a}^{b} f(x)dx = F(b) - F(a)\)

Indentation

$$\begin{equation*}
\max \, U = \sum_{t=0}^{\infty} (\beta\delta)^{t}u(c_{t}),
\end{equation*}$$
  • Embed lectures, forums or news from youtube, vimeo, Facebook or other channels?

  • Quote someone (math joke in this case)
Q: Why do they never serve beer at a math party?
A: Because you can't drink and derive...
:lol:
Attach links for e.g. to Gebeta Blog

Of course, you can write in Amharic too
አይደላም ወይ? ይህ ፎረም የዕውቀት ግብይታችሁን በሁለት አሀዝ ካላሳደገው ራዕያችን እንደ አምስት አመት የትራንስፎርሜሽ ዕቅድ ግቡን ስቷል ማለት ነው :lol:
ኑ እንማማር!

Connection to the site is also safe as you can see it from the image here, plus index page, isn´t that cool? ;)
Image

And many more cool features. Login and try it yourself.

:idea: Happy Ethiopian New Year!
and
Happy Foruming Experience with Us !!

Re: Sample post - For Demo

Posted: Mon Sep 11, 2017 2:47 pm
by yaman
ኬፍ Kitaw!
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው። ከፌስቡክ ገላገላችሁኝ :D
ፎርሙላውን እንዴት ነው መጠቀም የሚቻለው? ሌክቸር ነገር ሳያስፈልገን አይቀርም :lol:

Re: Sample post - For Demo

Posted: Mon Sep 11, 2017 7:44 pm
by gebetaforum
አንተን ከፌስቡክ ማስቀረት ከተቻለ አንድ ቁምነገር ነው። ፌስቡክ ከተነሳ ትላንት የገጠመኝን በፕራይቬት ልኬልሀለሁ አንበው :(

ሞቅ ሞቅ እናድርገው፥ በኢሜልና በፌስቡክ የቅስቀሳ ዘመቻችንን እናጥዋጥፍ። ሌዲስ ፈረስት እዚህ ላይ በጣም ይሰራል እንዳትሸወዱ :lol:
yaman wrote: Mon Sep 11, 2017 2:47 pm ኬፍ Kitaw!
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው። ከፌስቡክ ገላገላችሁኝ :D
ፎርሙላውን እንዴት ነው መጠቀም የሚቻለው? ሌክቸር ነገር ሳያስፈልገን አይቀርም :lol:

Re: Sample post - For Demo

Posted: Tue Sep 12, 2017 7:47 pm
by yaman
gebetaforum wrote: Mon Sep 11, 2017 7:44 pm አንተን ከፌስቡክ ማስቀረት ከተቻለ አንድ ቁምነገር ነው። ፌስቡክ ከተነሳ ትላንት የገጠመኝን በፕራይቬት ልኬልሀለሁ አንበው :(

ሞቅ ሞቅ እናድርገው፥ በኢሜልና በፌስቡክ የቅስቀሳ ዘመቻችንን እናጥዋጥፍ። ሌዲስ ፈረስት እዚህ ላይ በጣም ይሰራል እንዳትሸወዱ :lol:
yaman wrote: Mon Sep 11, 2017 2:47 pm ኬፍ Kitaw!
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው። ከፌስቡክ ገላገላችሁኝ :D
ፎርሙላውን እንዴት ነው መጠቀም የሚቻለው? ሌክቸር ነገር ሳያስፈልገን አይቀርም :lol:
አስራለቃ ሰላም ነው? :D

ፌስቡክ መመለስክን አየሁ፣ እንዴት አደረክ? በነገራችን ላይ ከኬ ጋር አሁን እያወራን ነበር፣ ለሪሰርች ሜተድ እና ተርም ፔፐር አንድ ፎረም ቢኖራችሁ አሪፍ ነው። ሞድ አድርገኝ ብዬ አላስቸግርህም እንግዲህ :)

Re: Sample post - For Demo

Posted: Tue Sep 12, 2017 8:03 pm
by gebetaforum
አስራለቃ :lol: :lol:

ወደ አንተ ላስተላልፈው ግባ ብየህ ነበር እኮ ቅናት ነው? :) ተቀበለኝና የጎደለ የመሰለህን ነገር ጨምርበት ;)

yaman wrote: Tue Sep 12, 2017 7:47 pm
gebetaforum wrote: Mon Sep 11, 2017 7:44 pm አንተን ከፌስቡክ ማስቀረት ከተቻለ አንድ ቁምነገር ነው። ፌስቡክ ከተነሳ ትላንት የገጠመኝን በፕራይቬት ልኬልሀለሁ አንበው :(

ሞቅ ሞቅ እናድርገው፥ በኢሜልና በፌስቡክ የቅስቀሳ ዘመቻችንን እናጥዋጥፍ። ሌዲስ ፈረስት እዚህ ላይ በጣም ይሰራል እንዳትሸወዱ :lol:
yaman wrote: Mon Sep 11, 2017 2:47 pm ኬፍ Kitaw!
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው። ከፌስቡክ ገላገላችሁኝ :D
ፎርሙላውን እንዴት ነው መጠቀም የሚቻለው? ሌክቸር ነገር ሳያስፈልገን አይቀርም :lol:
አስራለቃ ሰላም ነው? :D

ፌስቡክ መመለስክን አየሁ፣ እንዴት አደረክ? በነገራችን ላይ ከኬ ጋር አሁን እያወራን ነበር፣ ለሪሰርች ሜተድ እና ተርም ፔፐር አንድ ፎረም ቢኖራችሁ አሪፍ ነው። ሞድ አድርገኝ ብዬ አላስቸግርህም እንግዲህ :)

Re: Sample post - For Demo

Posted: Sat Sep 23, 2017 10:42 pm
by gebetaforum
@Kitaw Where are you bro? I need your help with something. PM me as soon as you read this :?

Re: Sample post - For Demo

Posted: Sat Nov 18, 2023 6:01 am
by gebetaforum

Markdown

Chapter 1. An Introduction to Linear Regression

Figure 1.1

Simple linear regression: fitted line and observation points, hypothetical data
\begin{equation}
y = \alpha + \beta x + \epsilon \\
\epsilon ~ \textbf{N}(0,1) \\
\alpha = 0.5 \ ; \beta = 10
\end{equation}

Code: Select all

set.seed(123)
x <- rnorm(100)/10
eps <- rnorm(x, mean =0, sd = 1.0)
y <- 10*x + .5 + eps
fm<-lm(y~x)
plot(x,y, pch=16, cex = .4, 
     main = "Figure 2.1 Simple linear regression: fitted line and observation points",  cex.main=0.8)
abline(fm, col="red")

Table 2.2

Code: Select all

summary(OLS1 <- lm(wage ~ male + school + exper, data=df))

$$ \lambda F(K,L,A) = F(\lambda K,\lambda L,\lambda A)$$