Posted: Sun Apr 12, 2020 7:14 pm
ኮረና አጭር ዳሰሳ!
ኮረና አገራችን ከተከሰተ አንድ ወር ደፈነው። እስከዛሬ 71 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ተረጋግጧል። 3 ሰዎች ሲሞቱ 10 ሰዎች ማገገማቸው ተነግሯል። ከታች የተመለከቱት ምግራፎች እንደሚያመላክቱት በሽታው መዛመቱን እየቀጠለ መሆኑን ነው። በላባራቶሪ ቴስት የማድረግ አቅማችን እጅግ በጣም አነስተኛ ነው። የኮረና ቫይረስ በአገራችን ከገባ ወር ቢሞላውም፣ እስከዛሬ ቴስት የተደረገው ቁጥር ከ4 ሺ በታች ነው። ከቫይረሱ የስርጭት ባህርይ አንጻር ይህ በጣም አሳሳቢ ቁጥር ነው። በተለይ ደግሞ ከሞቱት 3 ሰዎች መካከል ሁለቱ የጉዞ ታሪክ ያልበነራቸው መሆኑና በበሽታው እንዴት እንደተያዙ አለመታወቁ እጅግ በጣም አሳሳቢና አስፈሪ ያደርገዋል።
ለጤና ባለሞያዎቻችን ከልብ የመነጨ ምስጋና እያቀረብን፣ ሁላችንም ጥንቃቄ አይጓደለን፣ ንጽህናችንን እንጠብቅ እላለሁ።
. .
.