Page 1 of 1
አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍት በነጻ
Posted: Sun Feb 10, 2019 2:21 am
by yaman
አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጻህፍትን በነጻ ለማውረድ ሊንኩን ይከተሉ። Social Research Methods
Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ
Posted: Tue Apr 14, 2020 12:10 am
by dan
ሰላም የማነ ሊንኩ አይሰራም። ሌላ ሊንክ ልትጠቁመኝ ትችላለህ። ከአክብሮት ጋር።
Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ
Posted: Tue Apr 14, 2020 12:19 am
by yaman
Hi @dan thank you for reaching out again. It will work if you change the ".io" to ".is".
Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ
Posted: Tue Apr 14, 2020 12:30 am
by dan
ይቅርታ የማነ አልገባኝም። እንደገና ሞክሬው አይሰራም። ከቻልክ ሊንኩን እዚህ አስቀምጥልኝ።
Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ
Posted: Tue Apr 14, 2020 12:21 pm
by yaman
@dan ሊንኩን አስተካክየዋለሁ ሞክረው።
Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ
Posted: Tue Apr 14, 2020 7:02 pm
by dan
በጣም አመሰግናለዉ ተባረክ ።
Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍት በነጻ
Posted: Tue Nov 21, 2023 4:12 pm
by ZaraYaqob
Wow, thanks for sharing! I am more interested in books about Ethiopia. I've actually found most of my favorite reads in that niche right here. Thank you again!