እንኳን ደህና መጡ!

GREETINGS AND FEEDBACKS
Post Reply

Topic author
gebetaforum
Site Admin
Posts: 52
Joined: Fri Aug 18, 2017 12:12 am
Contact:

ውድ የገበታ ፎረም ታዳሚዎች እንኳን ደህና መጣችሁ!

ገበታ ፎረም ታዳሚዎቹ እየተዝናኑ የሚማማሩበትና መረጃ የሚለዋወጡበት ጥራት ያለው ዓውድ ለማድረግ፣ ተሳታፊዎችን በቅድሚያ እንዲመገዘቡ ይጠይቃል። የፎረሙን ሙሉ ይዘት ለመከታተልና ለመሳተፍ ይህን ማስፈንጠሪያ ተከትላችሁ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን።

ገበታ ፎረም!



Post Reply