ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አፈትልኮ የወጣ አስደንጋጭ መረጃ

CURRENT AFFAIRS IN ETHIOPIA AND THE REGION


Post Reply

Topic author
dan
Posts: 20
Joined: Mon Apr 13, 2020 11:52 pm


በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጆች ላይ ሊወሰድ የታቀደ እርምጃ የሚተነትን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የተጻፈ ደብዳቤ እንደሚከተለው ይቀርባል፦



በሀገራችን በመንግስት ላይ ትጥቅ ያነሱ ጽንፈኞች እያካሄዱት ባለው ጦርነት በከተማችንም ጭምር የሰላምና ጸጥታ ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ አሳሳቢነቱ እየጨመረ የመጣ በመሆኑ ... በቀጣዩ ከሚከበሩ የአደባባይ ሀይማኖታዊ በዓላትና ከአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በፊት መጠናቀቅ ያለባቸው [እርምጃዎች]

1ኛ. ከአባላት እስከ ማስተባበሪያ ኃላፊ ድረስ ያሉ የአማራ ተወላጅ አባላት ሀገራዊውን ሁኔታ መቆጣጠር አስከሚቻል ድረስ በቁጥጥር ስር በማዋል ከከተማ ውጪ፣ በአጎራባች ክልሎች በተዘጋጀ ማቆያ ቦታ እንዲቆዩ ማድረግ፣

2ኛ. በዲቪዥንና ከዛ በላይ ላይ ባሉ የአመራርነት ቦታ ያሉ የአማራ ተወላጆችን ከሥራና ከደመወዝ በማገድ እቤታቸው እንዲቆዩ ማድረግ

3ኛ. መረጃ ለጠላት ሊያቀብሉ ይችላሉ ተብለው የሚጠረጠሩ ሲቭል ሰራተኞችም ካሉ ታግደው እንዲቆዩ ማድረግ

4ኛ. ከሸኔ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የሚጠረጠሩ አባላትና በየትኛውም ደረጃ ያሉ አመራሮችን እንደዚሁ ከሥራና ደመወዝ በማገድ ቤታቸው እንዲቀመጡ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ውሳኔ ላይ ተደርሷል።

በተጨማሪም ጉዳዩ ጊዜ የማይሰጠው ስለሆነ ዳይሬክተሮችና የመምሪያ ኃላፊዎች በምስጥር በመያዝና በጥብቅ ዲስፕሊን ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም እሁድ ማታ አንድ ሰዓት ጀምሮ ውይይት እናደርጋለን።

በዚህ አቅጣጫም በሁሉም ዳይሬክቶሬት እና ክፍለ ከተማዎች በተመሳሳይ ሰአት ስብሰባ በመጥራት ስልካቸውን አስቀምጠውና ተፈትሸው ወደ ስብሰባ አዳራሽ እንዲገቡ በማድረግ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር በምናዘጋጀው የፀጥታ አካላት አማካኝነት በቁጥጥር ስር እንዲወሉ ይደረጋል፡፡

ስለዚህ የማእከል ዳይሬክተሮችና የክፍለ ከተማ መምሪያ ኃላፊዎች ጥር 05 እሁድ ማታ 1 ሰአት ተገናኝተን ጉዳዩ ላይ በጥልቀት የምንነጋገርበት ስለሆነ እንድትገኙ አሳስባለሁ።

ከሠላምታ ጋር
ጌቱ አርጋው
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር

User avatar

Baykedagn
Posts: 13
Joined: Sun Sep 03, 2017 6:39 pm

ሰውዬው አሁን ደግሞ ብሶብሀል። ምንጩ የማይታወቅ ያልተጣራ መረጃ እያመጣህ አስደንጋጭ ምናምን ትላለህ እንዴ?

"Reason has always existed but not always in a reasonable form." KM
Post Reply