ራስዎን ያስተዋውቁ

GREETINGS AND FEEDBACKS
Post Reply
User avatar

Topic author
gebetaforum
Site Admin
Posts: 52
Joined: Fri Aug 18, 2017 12:12 am
Contact:

ይህ አምድ (thread) የገበታ እንግዶች (አዲስ ተሳታፊዎች) ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁበት ታስቦ የተዘጋጀ ዓምድ ነው። አጠር አጠር አድርጋችሁ ራሳችሁን እንድታስታወውቁ ተጋብዛችኋል። ያላችሁ ሙያ ወይም የምታጠኑት የትምህርት ዘርፍ እና በየትኛው category በንቃት መሳተፍ እንደምትፈልጉ ወዘተ ብታስተዋውቁ ደስ ይለናል.


Post Reply