Ad blocker detected: Our website is made possible by displaying online advertisements to our visitors. Please consider supporting us by disabling your ad blocker on our website.
ኮቪድ19 ጠቃሚ መረጃዎች
Replies: 7
by
» Sat Mar 21, 2020 11:45 pm
We moved the original post to the English topic. Read here .
7 Replies
36779 Views
Last post by
Fri Apr 03, 2020 1:40 pm
ኮቪድ19 ዜና
by
» Sun Mar 29, 2020 5:33 pm
የኮረና ስርጭትን ለመግታት በሚደረገው ጥረት ምክንያት ኢትዮጵያ 4000 እስረኞችን በምህረት ለቀቀች። ዜናው የ CNN ነው።
Ethiopian President Sahle-Work Zewde has granted pardon to more than 4,000 prisoners in an effort to contain the...
0 Replies
6962 Views
Last post by
Sun Mar 29, 2020 5:33 pm
ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
by
» Sun Mar 22, 2020 12:26 am
በዚህ ዓምድ አይነኬ የሚመስሉ አንኳር ጉዳዮች ጭምር ስለ ኮረና እንደወረደ ሀሳቤን አካፍላችኋለሁ።
ኢትዮጵያ ለከፋ አደጋ የተጋለጠች ከሚያደርጓት ፋክተሮች አንዱ ባህላችን ነው። የታመመ ሰው በአካል ሔዶ መጠየቅ፣ የሞተ ሰው ተሰብስቦ መቅበር፣ ለቅሶ መድረስ፣ ወዘተ በደህናው ግዜ የምንኮራባቸው ጥልቅ እሴቶቻችን...
16 Replies
38102 Views
Last post by
Tue Apr 14, 2020 12:38 am
ስለ ኮሮና ቫይረስና ኮቪድ-19 በሽታ
Replies: 1
by
» Tue Mar 31, 2020 3:40 am
ቫይረስ ምንድ ነው?
``````````````````````
By: Alisheikh A Adem
ቫይረስ በዓይን ከማይታዩ እጅግ አነስተኛ ጥገኛ ፍጥረት ይመደባል።
ቫይረስ በሂይወትና ሂይወት በሌለው የሚመደብ ሁኖ ሂይወት ባለው ነገር ላይ ሲያርፍ ሂይወት የሚዘራና ሂይወት በሌለው ነገር በሚያርፍበት ግዜ ደግሞ...
1 Replies
4091 Views
Last post by
Tue Mar 31, 2020 12:20 pm
ኮረና እና የኢኮኖሚ ጫናው
by
» Sat Mar 28, 2020 7:05 pm
የዛሬ ዓመት ገደማ የኢትዮጵያ የህክምና ባለሞያዎች አንድ አቤቱታ በጋራ እያሰሙ ነበር። በሶሻል ሚድያ ከፍተኛ ዘመቻ ተፈጥሮ ነበር። የደሞዝ ጭማሪ የሚጠይቅ ዘመቻ። የህክምና ባለሞያዎቹ የሚከፈላቸው የወር ደሞዝ፣ ዝቅተኛ በመሆኑና ከወር ወር መሰረታዊ ወጪያቸውን መሸፈን አቅቷቸው ሲቸገሩ ስለኖሩ፣ ብሎም ለሚሰሩት ስራ...
0 Replies
7027 Views
Last post by
Sat Mar 28, 2020 7:05 pm
Forum permissions
You cannot post new topics in this forum You cannot reply to topics in this forum You cannot edit your posts in this forum You cannot delete your posts in this forum You cannot post attachments in this forum