Search found 71 matches

by
Mon Mar 30, 2020 3:35 pm
Forum: ትግርኛ
Topic: ዜናታት ኮረና ቫይረስ
Replies: 0
Views: 7219

ዜናታት ኮረና ቫይረስ

ኣብ ትግራይ: ሓደ መንእሰይ ብፖሊስ ተቐቲሉ --- ኣብ ትግራይ ወረዳ ናዕዴር ዓዴት: ምስቲ ብሰንኪ ኮሮናቫይረስ ዝተኣወጀ ህፁፅ ኣዋጅ ብዝተኣሳሰር: ሓደ ኣባል ፖሊስ ንሓደ መንእሰይ ከምዝቐተለ ኣዛዚ ፖሊስ ናይታ ወረዳ ኢንስፔክተር የማነ ኪዳነማርያም ንቢቢሲ ኣረጋጊፁ:: መዋቲ ሓጎስ ንጉስ ዝበሃል መንእሰይ ከምዝኾነ ቤት ፅሕፈት ርክብ ህዝብን መንግስትን ናይታ ወረዳ ገሊፁ'ሎ:: ብቕትለት እዚ መንእሰይ: ኮንስታብል ኣንጋው እሸቴ ዝበሃል ኣባል ፖሊስ ኣብ ቀይዲ ከምዝኣተወ'ው...
by
Sat Mar 28, 2020 7:43 pm
Forum: ትግርኛ
Topic: ብዛዕባ ኮረና ቫይረስ ሓበሬታ ብትግርኛ
Replies: 0
Views: 5595

ብዛዕባ ኮረና ቫይረስ ሓበሬታ ብትግርኛ

ብ Alisheik A Adem ቫይረስ እንታይ 'ዩ? ```````````````````` ቫይረስ ሓደ ካብ 'ቶም ብዓይኒ ዘይረኣዩ ደቀቅቲ መራዚ ፍጥረት እዩ። ቫይረስ ኣብ ሞንጎ ሂወት ዘለዎን ዘይብሉን ዝምደብ ኮይኑ ኣብ ሂወት ዘለዎ ኣካል ምስ ዝዓርፍ ሂወት ዝዘርእ ካብ ሂወት ዘለዎ ምስ ዝእለ ድማ ሂወት ዘይብሉ ኮይኑ ኣብ፡ ናሓስ........ 4 ሳዓት ባኮ ........ 24 ሳዓት ሓጺን. .... 72 ሳዓት ላስቲክ.... 72 ሳዓት ብርጭቆ..96 ሳዓት ክጸንሕ ይኽእል። ዓይነ...
by
Sat Mar 28, 2020 7:05 pm
Forum: አማርኛ
Topic: ኮረና እና የኢኮኖሚ ጫናው
Replies: 0
Views: 5670

ኮረና እና የኢኮኖሚ ጫናው

የዛሬ ዓመት ገደማ የኢትዮጵያ የህክምና ባለሞያዎች አንድ አቤቱታ በጋራ እያሰሙ ነበር። በሶሻል ሚድያ ከፍተኛ ዘመቻ ተፈጥሮ ነበር። የደሞዝ ጭማሪ የሚጠይቅ ዘመቻ። የህክምና ባለሞያዎቹ የሚከፈላቸው የወር ደሞዝ፣ ዝቅተኛ በመሆኑና ከወር ወር መሰረታዊ ወጪያቸውን መሸፈን አቅቷቸው ሲቸገሩ ስለኖሩ፣ ብሎም ለሚሰሩት ስራ እውቅናና ምስጋና መነፈጋቸው ነበር ዘመቻውን የከፈቱት። ድሃ አገር ከየት አምጥታ አሁን ደሞዝ ትጨምርላችሁ ተብለው በተግሳጽ አርፈው ህዝባቸውን እንዲያገለግሉ ተመ...
by
Thu Mar 26, 2020 10:53 pm
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 34941

Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል

እርግጥ ነው ሽብር መፍጠር ለምንም አይጠቅምም። ባዶ ተስፋ በሚሰጡ አማላይ ቃላት በሽታውን አቅልሎ ማየት ደግሞ የከፋ ነው። ሪያሊስቲክ መሆን ያስፈልጋል። ዜጎች እውነታውን ማወቅ አለባቸው። የችግሩን ጥልቀት መረዳት አለባቸው። ለዚህ ደግሞ የሁሉም ንቃትና ርብርብ ይጠይቃል። መጀመሪያ ላይ ኮረና አዛውንቶችንና ሌላ በሽታ ያላቸውን (የሰውነታቸው የመከላከል አቅም የተዳከመ) የማህበረሰብ ክፍል ብቻ ነው ለከፋ ችግር የሚያጋልጠው ቢባልም፣ ዛሬ ምንም በሽታ ያልነበራቸው ህጻናትና ወ...
by
Thu Mar 26, 2020 10:49 pm
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 34941

Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል

"ኮረና የተገኘባቸው እስካሁን 12 ብቻ ናቸው።" ቫይረሱ የሚሰራጨው exponentially መሆኑ እየታወቀ ከአስር ቀን በላይ ያስቆጠረው በሽታ ዛሬ ድረስ አስራ ሁለት ሰው ላይ ብቻ ተገድቦ ቆማል የሚል የመንግስት ማስተባበያ ህዝቡን ማደንዘዣ ከመውጋትና ከለየለት የወንበዴ ዲስ ኢንፎርሜሽን ዘመቻ ተለይቶ አይታይም። ቴስት የማድረግና የበሽታውን ስርጭት የመከታተል ኣቅማችን ዝቅተኛ ነው፣ እስካሁን የምናውቀው አስራሁለት ሰዎችን ብቻ ቢሆንም ሌሎች የተጠቁ አይኖርም...
by
Thu Mar 26, 2020 10:48 pm
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 34941

Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል

ህወሓት ኣጋጣሚውን ተጠቅማ የፖለቲካ ስልጣኗን ኮንሶሊዴት እያደረገች ነው። ቀርፋፋውን የፌደራል መንግስት መጠበቅ ሳያስፈልጋት፣ ቆራጥ እርምጃዎችን እየወሰደች ነው። የእንቅስቃሴ ገደብ ኣስቀምጣለች። የቤት መቀመጥ አዋጅ አውጃለች። ጥሩ እርምጃ ነው። ሽማግሌዎቹ ለራሳቸው ህይወትም የሰጉ ይመስለኛል። አገሪቱ በጠቅላላ እንዲህ ተገዳ ወደ መዘጋት ከማቅናቷ በፊት፣ አዲስ አበባን ብቻ በፍጥነት እንዲዘጉ በተደጋጋሚ መክረን ነበር። ሽባው መንግስት በየሆቴሉና በየአዳራሹ አልጋ በማንጠፍ...
by
Thu Mar 26, 2020 10:45 pm
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 34941

Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል

ምን ላይ ሞክሮት እንዳገኘው ባላውቅም፣ መድሀኒቱን አግኝቼዋለሁ፣ የምሞክርበት በሽተኛ ነው ያጣሁት፣ የሚል ዜና ባለፈው ሳምንት ስሰማ ብዙም ትኩረት አልሰጣሁትም ነበር።። አሁን ግን ቁጥራቸው ተበራከተ። እጄ ላይ አስቀምጦት አሸዋ ሲሆን አየሁ ከሚለው ነብይ ነኝ ባይ አጭበርባሪ ጀምሮ፣ እነ WHO የሚሰጡትን ምክር (በሳሙናና በሳኒታይዘር መታጠብና ንጽህናን መጠበቅ) እስከሚያጣጥለው የባህል ሀኪም ነኝ ባይ፣ አጋጣሚውን ተጠቅመው ለመቀፈል ሲዳክሩ ሳይ የህዝቡ ፈተና ከጠበቅነው በ...