Search found 22 matches

by
Sun Dec 10, 2023 2:06 am
Forum: MATHEMATICS
Topic: የግዕዝ ቁጥሮች | Geez numerals
Replies: 2
Views: 2790

Re: የግዕዝ ቁጥሮች | Geez numerals

Short version | Numbers | Geez | |---------|------| | 0 | - | | 1 | ፩ | | 2 | ፪ | | 3 | ፫ | | 4 | ፬ | | 5 | ፭ | | 6 | ፮ | | 7 | ፯ | | 8 | ፰ | | 9 | ፱ | | 10 | ፲ | | 11 | ፲፩ | | 12 | ፲፪ | | 19 | ፲፱ | | 20 | ፳ | | 30 | ፴ | | 40 | ፵ | | 50 | ፶ | | 60 | ፷ | | 70 | ፸ | | 80 | ፹ | | 90 | ፺ | | 100 | ፻ | |...
by
Sun Dec 10, 2023 1:51 am
Forum: MATHEMATICS
Topic: የጥንት ኢትዮጵያውያን የሒሳብ ስሌት
Replies: 1
Views: 1350

Re: የጥንት ኢትዮጵያውያን የሒሳብ ስሌት

Ancient Puzzles – Multiplication System by Ethiopians The story [of ancient puzzles in Ethiopia] is told of a colonel who wished to purchase seven bulls, each costing 22 Maria Theresa dollars. The owner of the stock called the local priest, who performed the necessary multiplication by digging a se...
by
Sun Dec 10, 2023 1:48 am
Forum: MATHEMATICS
Topic: የጥንት ኢትዮጵያውያን የሒሳብ ስሌት
Replies: 1
Views: 1350

የጥንት ኢትዮጵያውያን የሒሳብ ስሌት

የኢትዮጵያውያን የጥንት የሒሳብ ማስልያ ዘዴን ወደ ምዕራቡ ዓለም ያስተዋወቀው አንድ ኮለኔል እንደሆነ ይነገራል። ታሪኩ እንዲህ ነው። ኮለኔሉ ለእርድ የሚሆኑ በሬዎችን ለመግዛት ገጠራማ ወደ ሆነ መንደር ይሄዳል። በገበያውም አንድ ገበሬ በርከት ያሉ ሰንጋዎችን ለመሸጥ ገዢ ሲጠባበቅ ነበርና ተገናኙ። ሰባት ሰንጋዎችን እያንዳንዳቸው በ22 የማርያ ቴሬዛ ብር ለመግዛት ተስማሙ። ገበሬው ድምር አይችልም ነበርና በመንደሩ ታዋቂ ወደ ሆነ የሒሳብ ሊቅ ዘንድ ሔዶ ሒሳቡን እንዲያሰላለ...
by
Sun Dec 10, 2023 1:38 am
Forum: MATHEMATICS
Topic: የግዕዝ ቁጥሮች | Geez numerals
Replies: 2
Views: 2790

የግዕዝ ቁጥሮች | Geez numerals

| ቁጥር | ግዕዝ | አማርኛ | |---------|------|---------| | 0 | - | ዜሮ | 1 | ፩ | አንድ | 2 | ፪ | ሁለት | 3 | ፫ | ሶስት | 4 | ፬ | አራት | 5 | ፭ | አምስት | 6 | ፮ | ስድስት | 7 | ፯ | ሰባት | 8 | ፰ | ስምንት | 9 | ፱ | ዘጠኝ | 10| ፲ | አሥር | 11| ፲፩ | አስራ አንድ | 12| ፲፪ | አስራ ሁለት | 13| ፲፫ | አስራ ሶስት | 14| ፲፬ | አስራ አራት | 15| ፲፭ | አስራ አምስ...
by
Fri Dec 08, 2023 12:56 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ዘመን የማይሽረው የሊቁ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ ምክር
Replies: 5
Views: 2026

Re: ዘመን የማይሽረው የሊቁ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ ምክር ዛሬም ሰሚ ያሻል

Selam Baykedagn, awey yesim memesasel :) Thank you for sharing this amazing stuff! Where/how can I get the full article, please? This is interesting topic guys. I can't help but drop this amazing contrast between GHB and contemporary economists by Zinabu 2018. Indeed, GHB was a briliant man ahead of...
by
Fri Dec 08, 2023 12:50 pm
Forum: SOCIAL SCIENCES
Topic: Econometrics examples - ኢኮኖሜትሪክስ በምሳሌ
Replies: 8
Views: 16414

Re: Econometrics examples - ኢኮኖሜትሪክስ በምሳሌ

This is super interesting stuff @yaman. Berta!

by
Tue Dec 05, 2023 5:41 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ዘመን የማይሽረው የሊቁ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ ምክር
Replies: 5
Views: 2026

ዘመን የማይሽረው የሊቁ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ ምክር

ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት ታዳሚዎች! እንዴት ከረማችሁ? ሁሉ አማን? ፓስዎርዴ ጠፍቶብኝ በስንት መከራ ነው መግባት የቻልኩት። ምስጋና ለአድሚናችን gebetaforum ይድረስና። ፎረሙንም አሳምሮታል ወዳጃችን። እስኪ እኛም እናማሙቅለት። ሰሞኑን ከ100+ ዓመታት በፊት የተጻፈ የሊቁን የዶክተር ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ መጽሃፍ እያነበብኩ ነበር እና አንዳንድ ሃሳቦቹ ፍጹም የማያረጁ ለዚህ ዘመንም የሚመጥኑ ሆነው ነው ያገኘኋቸው። አለፍ አለፍ እያልኩ አንዳንድ ሃሳቦቹን ...