Search found 86 matches
- Mon Apr 13, 2020 6:22 pm
- Forum: አማርኛ
- Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
- Replies: 16
- Views: 34840
!*! የፋሲካ በዓል እየደረሰ ነው። በዓሉን በተለመደው መንገድ የማክበር ሁኔታ የሚኖር አይመስለኝም። ሆኖም ትንሽ ተፍተፍ የሚልም አይጠፋም። ታድያ ሰዉ ከመቼውም ግዜ በላይ ጥንቃቄ እንዳይለየው ዛሬ ማሳሰብ አሰፈላጊ ነው። ለዚህም ሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች አሉ፡ አንደኛ የመንግስት የመመርመር አቅም ውሱንና ባብዛኛው ከውጭ የሚመጡ ሰዎች ላይ ያተኮረ መሆኑ ነው። የጤና ባለሞያዎች እስካሁን ኮቪድ ያለባቸውን ሰዎች ያወቁት በብዛት ከውጭ የመጡና በኳራንታይን የቆዩ ናቸው። ከዛ...
- Mon Apr 13, 2020 4:32 pm
- Forum: English
- Topic: covid19 Facts, Graphs and tutorials
- Replies: 8
- Views: 66658
- Sun Apr 12, 2020 7:14 pm
- Forum: English
- Topic: covid19 Facts, Graphs and tutorials
- Replies: 8
- Views: 66658
ኮረና አጭር ዳሰሳ! ኮረና አገራችን ከተከሰተ አንድ ወር ደፈነው። እስከዛሬ 71 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ተረጋግጧል። 3 ሰዎች ሲሞቱ 10 ሰዎች ማገገማቸው ተነግሯል። ከታች የተመለከቱት ምግራፎች እንደሚያመላክቱት በሽታው መዛመቱን እየቀጠለ መሆኑን ነው። በላባራቶሪ ቴስት የማድረግ አቅማችን እጅግ በጣም አነስተኛ ነው። የኮረና ቫይረስ በአገራችን ከገባ ወር ቢሞላውም፣ እስከዛሬ ቴስት የተደረገው ቁጥር ከ4 ሺ በታች ነው። ከቫይረሱ የስርጭት ባህርይ አንጻር ይህ በጣም አሳሳቢ...
- Sat Apr 11, 2020 2:09 pm
- Forum: English
- Topic: covid19 Facts, Graphs and tutorials
- Replies: 8
- Views: 66658
- Thu Apr 09, 2020 10:38 pm
- Forum: English
- Topic: covid19 Facts, Graphs and tutorials
- Replies: 8
- Views: 66658
Re: covid19 Facts, Graphs and tutorials
COVID-19 Update 09.04.2020
. . . . .
. . . . .
- Wed Apr 08, 2020 11:25 pm
- Forum: SOCIAL SCIENCES
- Topic: Econometrics examples - ኢኮኖሜትሪክስ በምሳሌ
- Replies: 8
- Views: 15895
- Wed Apr 08, 2020 3:07 am
- Forum: SOCIAL SCIENCES
- Topic: Econometrics examples - ኢኮኖሜትሪክስ በምሳሌ
- Replies: 8
- Views: 15895
Re: Econometrics examples - Wooldridge
All exercise replications in one. wooldridge.solomonegash.com About the book by Amazon book reviewers ... Discover how empirical researchers today actually consider and apply econometric methods with the practical approach in Wooldridge's INTRODUCTORY ECONOMETRICS: A MODERN APPROACH, 6E. Unlike tra...