ሰላም ለዚህ ቤት በጣም አስተማሪ ይዘት ያለው ርዕስ ነው በእውነቱ። እኔ ብዙም እውቀቱ የለኝም አርፌ ብማር ነው የሚሻለው። ከገባሁ አይቀር አስተያየት ጣል አልድርግ ብዬ ነው። ለመሆኑ በዛ ዘመን ብሔር ወይም ሃይማኖት ተኮር ግጭቶች ነበሩ እንዴ? አንዱን ጎሳ ከሌላ ጎሳ ማዳላት አይገባም ሲሉ ጸሃፊው ትንቢት እየተናገሩ ነበር ወይስ ይህ የዘመኑ በሽታ እያልን የምንጠራው ዘረኝነት ያኔ ጀምሮ ነበር? ይቅርታ አድርጉልኝ ከዘባረቅኩ
Search found 20 matches
- Fri Dec 08, 2023 2:03 am
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: ዘመን የማይሽረው የሊቁ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ ምክር
- Replies: 5
- Views: 2024
- Fri Dec 08, 2023 1:52 am
- Forum: FACTPAGES
- Topic: 87ቱ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቋንቋዎች ስም ዝርዝር
- Replies: 1
- Views: 1426
Re: 87ቱ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ዝርዝር
በካርታው ላይ የሚታዩ መረጃዎች በዝርዝር ማግኘት ይቻላል yaman ? ethlang.jpg 2ቱ ቋንቋዎች የጠፉ ሲሆኑ፣ 21 ቋንቋዎች በመጥፋት ላይ ይገኛሉ። አብዛኛዎቹ ቋንቋዎች በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ይገኛሉ። Aari Afar Alaba-K’abeena Ale Amharic Anfillo Anuak Arbore Argobba Awngi Baiso Basketo Bench Berta Borana-Arsi-Guji Oromo Borna Burji Chara Daasanach Daatsʼíin Da...
- Tue Apr 14, 2020 7:02 pm
- Forum: RESEARCH METHODS
- Topic: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍት በነጻ
- Replies: 6
- Views: 12971
Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ
በጣም አመሰግናለዉ ተባረክ ።
- Tue Apr 14, 2020 12:38 am
- Forum: አማርኛ
- Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
- Replies: 16
- Views: 35025
Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል
የማነ የ85 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋን ጨምሮ 14 ሰዎች ድነዋል። በሽታውን የመቋቋም አቅማችን ከፈረንጆች የተሻለ መሆኑን አያመላክትም ትላለህ?
- Tue Apr 14, 2020 12:30 am
- Forum: RESEARCH METHODS
- Topic: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍት በነጻ
- Replies: 6
- Views: 12971
Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ
ይቅርታ የማነ አልገባኝም። እንደገና ሞክሬው አይሰራም። ከቻልክ ሊንኩን እዚህ አስቀምጥልኝ።
- Tue Apr 14, 2020 12:10 am
- Forum: RESEARCH METHODS
- Topic: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍት በነጻ
- Replies: 6
- Views: 12971
Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ
ሰላም የማነ ሊንኩ አይሰራም። ሌላ ሊንክ ልትጠቁመኝ ትችላለህ። ከአክብሮት ጋር።