Search found 71 matches
- Fri Jan 19, 2024 3:34 am
- Forum: ANNOUNCEMENTS
- Topic: New Login Requirements for Enhanced Security!
- Replies: 3
- Views: 5319
Re: New Login Requirements for Enhanced Security!
ለገበታ ፎረም አዲስ አባላት yay , hayelom , Jemal , Konjit , habtam , Agazi , amex , gogo , hamer , logic እና habesha በገበታ ስም እንኳን ደህና መጣችሁ ለማለት እንወዳለን። ገበታ ፎረም ከወቅታዊ ጉዳዮችና አዝናኝ ወጎች ባሻገር ሞያዊ እውቀትና ጠቃሚ መረጃ የምናካፈልበት ነጻ መድረክ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ፎረም ነው። እስከዛሬ አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ በሙሉ ከልብ እናመስግናለን። ተመዝግባችሁ ነገር ግን መሳተፍ ያልጀመራችሁ...
- Tue Jan 16, 2024 2:47 pm
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: Oromia conflict
- Replies: 0
- Views: 3160
Oromia conflict
Recent drone strikes in Oromia targeting suspected Oromo Liberation Front (OLF) hideouts have led to civilian deaths, destruction of homes, and livestock losses. Reports highlight continued regional conflicts, escalating over the past two days between militants and the Ethiopian National Defense Fo...
- Mon Jan 15, 2024 12:37 am
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: አሰብ ለኢትዮጵያ ይጠቀለል
- Replies: 1
- Views: 2219
Re: አሰብ ለኢትዮጵያ ይጠቀለል
Welcome, Hayelom!
Please adhere to the established standards and rules of the Forum. We are dedicated to creating a platform where everyone can learn from each other in an environment of mutual respect.
- Fri Jan 12, 2024 5:12 pm
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ
- Replies: 5
- Views: 4973
Re: የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ
በቀጠናው ያሉ የሌሎች (ሃያላን) አገራት ወደቦች የሚያሳይ ካርታ
- Fri Jan 12, 2024 5:07 pm
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
- Replies: 7
- Views: 5866
Re: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
የዚህን ዜና እውነተኛነት ለማረጋገጥ ስንበረብር፣ የአልሸባብ ቃል አቀባይ ከ10 ቀናት በፊት ይህን ጥሪ ማድረጋቸውን የሚጠቁም መረጃ አገኘን። ለጊዜው በየትኛው ሚድያ ይህን ጥሪ እንዳስተላለፉ ለማወቅ አልቻልንም። ይዘቱን እዚህ ላይ ለጥፈነዋል። የወደብ ስምምነቱ የፈጠረው ውጥረት አልሸባብን የሚያጠናክር መሆኑን የገመተው ጽሁፍ፣ ብዙም ሳይቆይ ከሳምንት ብኋላ አል ሸባብ የተመድ ሄልኮፕተር ጠልፏል። በውስጧ የነበሩ ሰዎች እስካሁን የት እንዳሉ አልታወቀም። ፖሊስ አሰሳውን እንደቀ...
- Fri Jan 12, 2024 2:34 pm
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል
- Replies: 6
- Views: 5620
Re: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል
የአውሮፓ ህብረት፣ ቻይና፣ ቱርክና ግብጽን ጨምሮ በርካታ አገራት የሶማሊያ ሉኣላዊነት መከበር አለበት ሲሉ ድጋፋቸውን ለሶማሊያ ገልጸዋል። ቻይና እና ቱርክን ጨምሮ በርካታ ሃያላን አገራት ባህር ተሻግረው በአፍሪካ ቀንድ የራሳቸው ፖርት እንዳላቸው ይታወቃል። በቀይ ባህር ቀጠና ዛሬ እየታየ ያለው ቀውስ (የየመን ታጣቂዎች እየወሰዱት ያለውን እርምጃ ጨምሮ) እነዚህ ሃያላን አገራት ለየግል ጥቅማቸው በሚያራምዱት ጂኦፖለቲክስ ምክንያት የተፈጠረ መሆኑም ይታወቃል። ጦርነት ቢነሳም ...
- Tue Jan 09, 2024 10:40 pm
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
- Replies: 7
- Views: 5866