Search found 20 matches

by
No User Avatar
dan
Thu Jan 11, 2024 6:27 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
Replies: 7
Views: 5449

Re: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?

ዌልካም አቶ ጀማል! (ዞረው ካልገቡ በስተቀር :lol: ) እንደ እንግዳኖቶ በዌልካም ብቻ ልቀበሎ። እንጂ ተላልፈናል። ሠላም የዚህ ፎረም ተሳታፊዎች አቶ ዳን ምነው ባልተጣራ ዜና እስልምና ላይ ጣት ይቀስራሉ። ጨዋዉን የሙስሊሙ ማህበረሰብ አያውቁትም እንዴ። ከማንም በፊት ቀድሞ ሰላማዊ ትግል በአገራችን ኢትዮጵያ ያስተዋወቀው ሙስሊሙ ማህበረሰብ መሆኑ አያስታውሱም እንዴ? ይህን ከማንም በፊት ቀድሞ የነቃ ማህበረሰብ እንዴት ቢንቁት ነው ለማንም ኩታራ ጥሪ ምላሽ ይሰጣል ብለው ...
by
No User Avatar
dan
Wed Jan 10, 2024 3:56 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
Replies: 7
Views: 5449

Re: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?

በማሕበራዊ ሚድያ ሲዘዋወር ነው የሰማሁት። ቋንቋውን ስለማልሰማ ትክክለኛው ምንጭ ማቅረብ አልችልም። የኔ ጥያቄ በመንግስታዊ የሚድያ አውታሮች ጥሪው ቢተላለፍስ በአገራችን የሚያስከትለው ነገር ይኖራል ዎይ? ከሀይማኖት መሪዎች ምን ይጠበቃል? ለማለት ነው።

by
No User Avatar
dan
Mon Jan 08, 2024 4:28 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ
Replies: 5
Views: 4699

Re: የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ

የዚህ ካርታ ምንጭ የኢትዮጵያ መንግስት ይሆን እንዴ? በርበራና አሰብ ልክ እንደ ጅቡቲ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ መስሎ ነው የቀረበው። @Baykedagn

by
No User Avatar
dan
Mon Jan 08, 2024 4:24 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
Replies: 7
Views: 5449

በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?

በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጅሃድ ጦርነት እንዲታወጅ ጥሪ ቀረበ። የሶማሊያ ወጣቶች መንግስታቸው ከአልሸባብ ጋር ተባብሮ እንዲሰራ ጠይቀዋል። የሚሉ ዜናዎች እየተሰሙ ነው። እውነት ነወይ? ከሆነ ምን ማለት ነው? የጅሃድ ጥሪያቸውን ማነው የሚመልሰው?

by
No User Avatar
dan
Thu Dec 28, 2023 1:21 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: Tension rising between Ethiopia and Eritrea
Replies: 7
Views: 4298

Re: Tension rising between Ethiopia and Eritrea

Selam Taking Ethiopia-Eritrea Tensions Seriously The historically fraught relationship between Ethiopia and Eritrea is deteriorating once again. A seemingly momentous peace deal that brought the two sides together in 2018 now appears to have been a brief interlude in a longer arc of enduring rivalry...