Search found 20 matches

by
No User Avatar
dan
Fri Dec 08, 2023 2:03 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ዘመን የማይሽረው የሊቁ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ ምክር
Replies: 5
Views: 2013

Re: ዘመን የማይሽረው የሊቁ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ ምክር ዛሬም ሰሚ ያሻል

ሰላም ለዚህ ቤት በጣም አስተማሪ ይዘት ያለው ርዕስ ነው በእውነቱ። እኔ ብዙም እውቀቱ የለኝም አርፌ ብማር ነው የሚሻለው። ከገባሁ አይቀር አስተያየት ጣል አልድርግ ብዬ ነው። ለመሆኑ በዛ ዘመን ብሔር ወይም ሃይማኖት ተኮር ግጭቶች ነበሩ እንዴ? አንዱን ጎሳ ከሌላ ጎሳ ማዳላት አይገባም ሲሉ ጸሃፊው ትንቢት እየተናገሩ ነበር ወይስ ይህ የዘመኑ በሽታ እያልን የምንጠራው ዘረኝነት ያኔ ጀምሮ ነበር? ይቅርታ አድርጉልኝ ከዘባረቅኩ :)

by
No User Avatar
dan
Fri Dec 08, 2023 1:52 am
Forum: FACTPAGES
Topic: 87ቱ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቋንቋዎች ስም ዝርዝር
Replies: 1
Views: 1357

Re: 87ቱ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ዝርዝር

በካርታው ላይ የሚታዩ መረጃዎች በዝርዝር ማግኘት ይቻላል yaman ? ethlang.jpg 2ቱ ቋንቋዎች የጠፉ ሲሆኑ፣ 21 ቋንቋዎች በመጥፋት ላይ ይገኛሉ። አብዛኛዎቹ ቋንቋዎች በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ይገኛሉ። Aari Afar Alaba-K’abeena Ale Amharic Anfillo Anuak Arbore Argobba Awngi Baiso Basketo Bench Berta Borana-Arsi-Guji Oromo Borna Burji Chara Daasanach Daatsʼíin Da...
by
No User Avatar
dan
Tue Apr 14, 2020 7:02 pm
Forum: RESEARCH METHODS
Topic: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍት በነጻ
Replies: 6
Views: 12598

Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ

በጣም አመሰግናለዉ ተባረክ ።
by
No User Avatar
dan
Tue Apr 14, 2020 12:38 am
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 34300

Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል

የማነ የ85 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋን ጨምሮ 14 ሰዎች ድነዋል። በሽታውን የመቋቋም አቅማችን ከፈረንጆች የተሻለ መሆኑን አያመላክትም ትላለህ?
by
No User Avatar
dan
Tue Apr 14, 2020 12:30 am
Forum: RESEARCH METHODS
Topic: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍት በነጻ
Replies: 6
Views: 12598

Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ

ይቅርታ የማነ አልገባኝም። እንደገና ሞክሬው አይሰራም። ከቻልክ ሊንኩን እዚህ አስቀምጥልኝ።
by
No User Avatar
dan
Tue Apr 14, 2020 12:10 am
Forum: RESEARCH METHODS
Topic: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍት በነጻ
Replies: 6
Views: 12598

Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍ በነጻ

ሰላም የማነ ሊንኩ አይሰራም። ሌላ ሊንክ ልትጠቁመኝ ትችላለህ። ከአክብሮት ጋር።