Search found 86 matches

by
Sat Apr 04, 2020 5:55 pm
Forum: English
Topic: covid19 Facts, Graphs and tutorials
Replies: 8
Views: 66665

COVID-19 Update April 04, 2020
By Gebeta Forum
.
4april_bysexagecat.png
4april_bysexagecat.png (51.58 KiB) Viewed 48447 times
4april_byregionsex.png
4april_byregionsex.png (46.46 KiB) Viewed 48447 times
by
Sat Apr 04, 2020 1:36 am
Forum: English
Topic: covid19 Facts, Graphs and tutorials
Replies: 8
Views: 66665

Update: 22nd day since first case found
ethcovid_04042020.png
ethcovid_04042020.png (73.37 KiB) Viewed 48481 times
by
Fri Apr 03, 2020 3:09 pm
Forum: English
Topic: COVID-19 Information and advice from health Authorities
Replies: 2
Views: 9993

by
Fri Apr 03, 2020 1:40 pm
Forum: አማርኛ
Topic: ኮቪድ19 ጠቃሚ መረጃዎች
Replies: 7
Views: 35407

Endalamaw Abera የላቦራቶሪ ምርመራ ውጤት ትክክለኝነት መለኪያዎች ====================================== የሕክምና አገልግሎትን ቀረብ ብሎ ያየ ሰው ሁሉ እንደሚያውቀው አንድ በሽታ መኖሩን ወይም አለመኖሩን ለመፈተሽ የሚያገለግሉ የተለያዩ የላቦራቶሪ ምርመራ ዘዴዎች ይኖራሉ፡፡ ብዙ ሰው በጥልቀት ላይገነዘበው ይችላል ብዬ የምገምተው አንድ የላቦራቶሪ ዘዴ ለመደበኛ አገልግሎት የሚመረጥባቸው መስፈርት ምንድን ናቸው የሚለው ይመስለኛል፡፡ ዛሬ ይህን...
by
Fri Apr 03, 2020 9:47 am
Forum: አማርኛ
Topic: ኮቪድ19 ጠቃሚ መረጃዎች
Replies: 7
Views: 35407

Endalamaw Abera (PHD) የላቦራቶሪ ምርመራ ነገር ================= ከኮቪድ ወረርሽኝ ጋር በተያየዘ ተደጋግመው ከሚቀርቡት ጥያቄዎች መካከል “መንግሥት የላቦራቶሪ ምርመራን በስፋት የማያካሂደው ለምንድነው?” የሚለው ይገኝበታል፡፡ ለዚህ ጥያቄ መልስ መስጠት ቀላል አይደለም፤ ለመጀመር ያህል ግን “ለመሆኑ በእጃችን ያለው የላቦራቶሪ ምርመራ ምን አይነት ነው?” የሚለውን መመለስ ይኖርብናል፡፡ ለዚያ መደላድል እንዲሆን በቫይረስ የሚመጡ በሽታዎችን በላቦራቶሪ ...
by
Fri Apr 03, 2020 9:38 am
Forum: አማርኛ
Topic: ኮቪድ19 ጠቃሚ መረጃዎች
Replies: 7
Views: 35407

በታዋቂው የምርምርና የትምህርት ተቋም Johns Hopkins University ተፅፎ በደረጀ ድረስ የተተረጎመ የኮሮናን ባህሪና መከላከያ የሚገልፅ የምርምር ፅሁፍ ፡፡ :idea: ..  ቫይረሱ ህይወት ያለው ፍጡር ሳይሆን እራሱን በሚከላከልበት ስስ ስብ የተሸፈነ የፕሮቲን ሞሎኪዩል ሲሆን ወደ አይን፣ አፍንጫ እና አፍ በሚገባ ጊዜ በነርሱ ውስጥ በሚገኝ ክፍተት ውስጥ በመግባትና የራሱን ተፈጥሯዊ ማንነት በመቀየር ወደ ብዙ እና አጥቂ ተውሳክነት ይቀየራል፡፡  ቫይረሱ ህይወት...
by
Wed Apr 01, 2020 3:07 am
Forum: English
Topic: COVID19 Research Papers and Reports
Replies: 10
Views: 13626

Re: COVID19 Research Papers and Reports

THE CORONAVIRUS: A VAST SCARED MAJORITY AROUND THE WORLD Snap poll in 28 Countries by Gallup International Association A majority of people express worries for themselves and their loved ones in relation to the Coronavirus. About threequarters say they are even ready to sacrifice some of their huma...