Search found 71 matches

by
Mon Mar 23, 2020 2:09 am
Forum: English
Topic: covid19 Facts, Graphs and tutorials
Replies: 8
Views: 66776

covid19 Facts, Graphs and tutorials

*Download updated data from https://www.ecdc.europa.eu/ *Save on desktop as "covid19.xlsx" import excel "C:\Users\solomon\Desktop\covid19.xlsx", sheet("COVID-19-geographic-disbtributi") firstrow *Drop obsrvations in 2019, only 1 obsrvation, i.e. China on 31.12.2019 ed i...
by
Sun Mar 22, 2020 6:21 pm
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 35025

Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል

የCOVID-19 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ፣ ዛሬ ካስተላለፋቸው ውሳኔዎች መካከል አንደኛው "ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ መንገደኞች ሁሉ በራሳቸው ወጪ ለዚሁ ዓላማ በተወሰኑ ሆቴሎች ውስጥ ለ14 ቀናት ራሳቸውን ለይተው እንዲቆዩ" ኮሚቴው ወስኗል ይላል። ብዙዎቹ ወጪያቸውን ለመሸፈን ይቸገራሉ ብዬ አላምንም። ነገር ግን ለአጭር ግዜ፣ በሆነ ጉዳይ፣ ወጣ ብለው የገቡ ሰዎች ይህ ወጪ ሊከብዳቸው ይችላል። ከወጪው ለማምለጥ ሲሉ ተገቢ ያልሆነ እርምጃ በመውሰድ ህዝቡን ለበሽታ...
by
Sun Mar 22, 2020 5:17 pm
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 35025

Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል

ኮረና በርካታ አገራትን ያልተጠበቀ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ እየከተተ ነው። የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ወይም ለመቀነስ የሚረባረቡ አገራት፣ ኢኮኖሚያቸውን በቀጥታ ሊጎዳ የሚችል መጠነ ሰፊ የፖሊሲ እርምጃ ወስደዋል። የመንግስትና የግል መስሪያ ቤቶች ተዘግተዋል። ሁሉም ሰው ቤቱ እንዲቀመጥ ትዕዛዝ ተላልፏል። በመቶሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች ከስራ ተሰናብተዋል። የግል ድርጅቶች ከፍተኛ የኢኮኖሚ ኪሳራ ተከናንበዋል። ይህ ሁሉ በሽታው በአንድ ግዜ ሁሉም ዘንድ እንዳይደርስና...
by
Sun Mar 22, 2020 12:39 am
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 35025

Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል

13. mar 12:50 · ኮረና አዲስ አበባ ገብቷል። መርካቶ ከገባ አለቀ። የመዛመት እድሉ በአስር እጥፍ ይጨምራል። ታድያ ከምንም በላይ የባህሪ ለውጥ ያስፈልጋል። ይህን በሽታ እንደ ኤችአይቪ አላስፈላጊ ታቡ እንዳንለጥፍበት። ጉንፋን ነው። ከተለመደው ጉንፋን ለየት የሚያደርገው፣ አዲስ መሆኑ፣ ፈጥኖ የሚዛመት መሆኑና የተዳከመ ኢምዩን ሲስተም ያላቸውን ሰዎች ለሞት የሚዳርግ መሆኑ ነው። የጉንፋን ሲይምፕተም ያለው ሰው ከሌሎች መራቅ አለበት። ሌሎችም ጉንፋን ከያዘው ሰው ንኪ...
by
Sun Mar 22, 2020 12:36 am
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 35025

Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል

የኮረና ቫይረስ በአፍሪካ በተለይ በኢትዮጵያ የከፋ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል። ምክንያት በቲቢ የሚሰቃይ፣ ኤችአይቪ ያለበት፣ በ(ቢጫ) ወባ የሚሰቃይ፣ ስኳር ኩላሊትና ጉበት በሽታ ያለበት፣ ካንሰር ያለበት፣ ከወሊድ ጋር በተያያዘ ለከባድ የጤና እክል የሚጋለጥ፣ ጧሪ የሌላቸው የእድሜ ባለጸጋዎች፣ ወዘተ በብዛት ያሉበት አገር ስለሆነ። እነዚህ በቫይረሱ ለከፋ ችግር የተጋለጡ ናቸው። የኑሮ ዘይቤው ወረርሽኙን ለመግታት ከባድ ያደርገዋል። ድህነት አለ። የውሃ እጥረትና የመጸዳጃ ቁሳ...
by
Sun Mar 22, 2020 12:29 am
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 35025

Re: ስለ ኮረና ዝም አንበል

ጣልያንን አይተን ካልተማርን፣ ካልተዘጋጀን፣ ትልቅ ፈተና ላይ ነን። በኢኮኖሚ አቋም ከኛ አገር በብዙ እጅ የምትሻል አገር፣ የተሻለ የጤና አገልግሎት ማግኘት የሚቻልበት አገር፣ በቁጥርም በጥራትም ከኛ አገር የተሻለ የህክምና ባለሞያ ያላት አገር፣ በዚህ በሽታ በየቀኑ እያጣችው ያለ ህዝብ ቁጥር ለማሰብ የሚዘገንን ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ኮረና ታየ ከተባለ ቢያንስ አስር ቀን ይሆነዋል። እስካሁን ፖዚቲቭ ናቸው የተባሉ ሰዎች ቁጥር 9 ብቻ ነው። እኔ በምኖርበት አገር በአስረኛ ቀ...
by
Sun Mar 22, 2020 12:26 am
Forum: አማርኛ
Topic: ስለ ኮረና ዝም አንበል
Replies: 16
Views: 35025

ስለ ኮረና ዝም አንበል

በዚህ ዓምድ አይነኬ የሚመስሉ አንኳር ጉዳዮች ጭምር ስለ ኮረና እንደወረደ ሀሳቤን አካፍላችኋለሁ። ኢትዮጵያ ለከፋ አደጋ የተጋለጠች ከሚያደርጓት ፋክተሮች አንዱ ባህላችን ነው። የታመመ ሰው በአካል ሔዶ መጠየቅ፣ የሞተ ሰው ተሰብስቦ መቅበር፣ ለቅሶ መድረስ፣ ወዘተ በደህናው ግዜ የምንኮራባቸው ጥልቅ እሴቶቻችን ናቸው። ለዚህ በሽታ ግን ቁልፍ የስርጭት መንገዶች ሆነው የሚያገለግሉ ናቸው። በሽታውን መቆጣጠር ተችሎ እዚህ ችግር ውስጥ ባንገባ ይመረጣል። ችግሩ ገፍቶ ከመጣ ግን ለ...