Search found 92 matches
- Tue Oct 07, 2025 1:15 pm
- Forum: የመጻሕፍት ቅኝት
- Topic: የፍልስፍና እና የሳይንስ ወጎች – ካነበብኩት
- Replies: 2
- Views: 6922
Re: የፍልስፍና እና የሳይንስ ወጎች – ካነበብኩት
ሃቅ ሃቁን ብቻ እናውራ ከተባለማ፣ የፖለቲካ ወይም የኢኮኖሚ ፍልስፍና እይታቸውን ፈጽሞ የማልስማማበት፣ ነገር ግን በጣም የማደንቃቸው ባለ ከባድ ሚዛን አስተማሪዎቼ (ተጽእኖ ፈጣሪዎች) በምድር ላይ ሁለት ሰዎች አሉ/ነበሩ። መለስ ዜናዊ እና አያን ራንድ። የአትላስ ሽራግድ እና ዘ ፋውንቴን ሄድ ደራሲዋና ፈላስፋዋ ራንድ፣ በጆን ጋልት እና በሃዋርድ ሮርክ አማካኝነት የምታስተላልፋቸው፣ ፍጹም የማታወላዳበት የኦብጀክቲቪዝም ፍልስፍና ብላ የምትጠራው ግለሰባዊነትን እስከጥግ ድረስ ...
- Tue Oct 07, 2025 1:03 pm
- Forum: የመጻሕፍት ቅኝት
- Topic: የፍልስፍና እና የሳይንስ ወጎች – ካነበብኩት
- Replies: 2
- Views: 6922
Re: የፍልስፍና እና የሳይንስ ወጎች – ካነበብኩት
ከወለድ ነጻ የሆነ የባንክ አሰራር አለ?
ክርስትናና እስልምና ከነመፈጠራቸው ሳይታወቅ በፊት፣ አራጣ ጽያፍ ነበር። የግሪክ ፈላስፋዎች እነ ፕላቶና አሪስቶትል ጽፈውበታል። አራጣ ሞራሊ ትክክል አይደለም የሚል ውግዘት ከዛን ግዜ ጀምሮ ነበር።
ኢንግሊዛዊው ፈላስፋ በርትራንድ ራስል፣ History of Western Philosophy በሚለው ገናና ስራው እነዚህን ፈላስፋዎች በጥልቀት ይተቻል። ሎጂካል አይደለም ይላል። ኢንተግሪቲያቸውንም ጥያቄ ውስጥ ይከታል። እንደ ራስል ...

- Tue Oct 07, 2025 1:00 pm
- Forum: የመጻሕፍት ቅኝት
- Topic: የፍልስፍና እና የሳይንስ ወጎች – ካነበብኩት
- Replies: 2
- Views: 6922
የፍልስፍና እና የሳይንስ ወጎች – ካነበብኩት
ሶቅራጠስ እስከ ሽምግልና እድሜው ድረስ ወጣቶችን ሰብስቦ ሲያስተምር ኖረና በመጨረሻ ሀሳብን እንደጦር በሚፈሩ የዘመኑ ልሂቃን ክስ ቀረበበት። ወንጀሉ? የወጣቶችን አእምሮ መበከልና መናፍቃዊነት። በዘመኑ የዚህ ዓይነት ክስ ለሚቀርብባቸው ዜጎቿ አቴንስ ሁለት ምርጫ ትሰጣለች – አገር ለቆ መውጣት (ኤግዛይል) ወይም ፍርድ። ሶቅራጠስ ያጠፋሁት አንድም ነገር የለም፣ የምወዳትንና እድሜ ልኬን ያገለገልኳት አገሬን ጥዬ የትም አልሄድም የፈለጋችሁትን ፍረዱ ብሎ ፍርዳቸውን ለመጋፈጥ ...
- Thu Apr 17, 2025 6:58 pm
- Forum: NATURAL SCIENCES
- Topic: GMO በዘረ-መል ለውጥ የተደረገባቸው ዘሮች
- Replies: 7
- Views: 106122
Re: GMO በዘረ-መል ለውጥ የተደረገባቸው ዘሮች
ከብዙ ክርክር ብኋላ አውሮፓ ለዘረመል ልውጥ ዘሮች እጇን በተወሰነ ደረጃ እየሰጠች ነው። ከሁለት አመት በፊት፣ የዘረመል ለውጥ የተደረገባቸው 3 የበቀሎ ዝሪያዎች ለእንስሳት መኖነት ብቻ እንዲውሉ ፈቅዳ ነበር። ዘንድሮ ደግሞ ለምግብነት መዋል የሚችሉ መሆናቸውን ተቀብላለች። ነገር ግን አሁንም እነዚህን የበቆሎ ዝርያዎች ጨምሮ ማንኛውም የዘረመል ለውጥ የተደረገበት እህል በአውሮፓ ምድር ላይ ማብቀል የታገደ መሆኑን አሁንም በጽኑ አሳውቃለች። ሌሎች አገራት አምርተው፣ የዘረመል ...
- Thu Apr 17, 2025 6:35 pm
- Forum: NATURAL SCIENCES
- Topic: GMO በዘረ-መል ለውጥ የተደረገባቸው ዘሮች
- Replies: 7
- Views: 106122
Re: GMO በዘረ-መል ለውጥ የተደረገባቸው ዘሮች
Ethiopian Civil Society Statement
On the unnecessary and illegal rush to introduce genetically modified organisms (GMOs) into the country’s agricultural system without proper institutional and regulatory mechanisms set up and a proper public consultation
The United States Department of ...

- Thu Apr 17, 2025 6:25 pm
- Forum: NATURAL SCIENCES
- Topic: GMO በዘረ-መል ለውጥ የተደረገባቸው ዘሮች
- Replies: 7
- Views: 106122
Re: GMO በዘረ-መል ለውጥ የተደረገባቸው ዘሮች
Ethiopia Becomes the Latest African Country to Approve Biotech Corn for Commercial Production
In February 2025, Ethiopia’s National Variety Release Committee (NVRC) approved the commercial release of three TELA maize hybrid varieties. These newly introduced varieties are genetically engineered ...

- Tue Feb 06, 2024 10:55 pm
- Forum: SOCIAL SCIENCES
- Topic: China in Ethiopia
- Replies: 6
- Views: 107722
Re: China in Ethiopia
Belt and Road Initiative ከተመሰረተ ወዲህ አንድ የተለመደ ቃል አለ የቻይናን የውጭ ጉዳይ ስልት የሚገልጽ Debt-Trap Diplomacy ይሰኛል። አገራት መክፈል ከሚችሉት በላይ ቻይና ብድር ትሰጣለች። መክፈል ሲያቅታቸው የምትፈልገውን ነገር እንዲሰጧት ወይም እንዲያደርጉ ትጠይቃለች። አሪፍ ወጥመድ ነው። አገራት አልኩ እንጂ አምባገነኖች ናቸው ዋናው ዒላማ፣ የህዝብ ተጠያቂነት የሌላቸው፣ ለስልጣናቸው ሲሉ ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ የማይሉ። ከነዚህ ...