Search found 13 matches

by
Fri Jan 19, 2024 4:31 am
Forum: ANNOUNCEMENTS
Topic: New Login Requirements for Enhanced Security!
Replies: 3
Views: 4592

Re: New Login Requirements for Enhanced Security!

እኛም እናመሰግናለን ገበታዎች። ፎረም ጅምሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ቀዝቀዝ ያለ ነው። እንደሚመስለኝ ሰዉ ወቅታዊ ጉዳዮችን ከማህበራዊ ሚድያ፣ ከዩትዩብ ቻናሎችና ከሳተላይት ቲቪዎች ስለሚከታተል ተመሳሳይ ነገር እዚህ ማቅረብ ያን ያህል ታዳሚ አይኖርም። እንደ አጀማመራችሁ በሳይንስ ላይ ብታተኩሩ ከሌላው ወጣ ያለ ስለሆነ ጥሩ ተሳትፎ ሊኖር ይችላል ብዬ አምናለሁ። ለሀይስኩልና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሚጠቅሙ መረጃዎችን አካፍሉ። ለገበታ ፎረም አዲስ አባላት @yay, @hayelom, @Je...
by
Fri Jan 19, 2024 4:23 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: Eritrea - The World's Fastest-Emptying Country
Replies: 2
Views: 1855

Re: Eritrea - The World's Fastest-Emptying Country

800,000 ሰው በአንድ አመት ብቻ የተሰደደ ነው? የተጋነነ ይመስላል። Eritrea is an impoverished, highly militarized, one-party state, led by a single leader since its independence in 1991 and frequently ranks among the lowest in human development. Not only does it have the second-highest number of active military reserves...
by
Fri Jan 19, 2024 4:21 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አፈትልኮ የወጣ አስደንጋጭ መረጃ
Replies: 1
Views: 1752

Re: ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አፈትልኮ የወጣ አስደንጋጭ መረጃ

ሰውዬው አሁን ደግሞ ብሶብሀል። ምንጩ የማይታወቅ ያልተጣራ መረጃ እያመጣህ አስደንጋጭ ምናምን ትላለህ እንዴ?

by
Fri Jan 19, 2024 4:19 am
Forum: SOCIAL SCIENCES
Topic: China in Ethiopia
Replies: 6
Views: 2912

Re: China in Ethiopia

ጥሩ እይታ ነው። ነገር ግን የቀድሞ ኢትዮጵያ መንግስታት ያራምዱት የነበረ አቋም ነው። አሁን ያንን አቋም መቀየር ሌላ ፈተና ውስጥ መግባት አይሆንም? ቻይና እንደሆነ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማንቁርት በእድ ቀፍድዳ ይዛዋለች። እንዴት በዚህ ሰዓት ከቻይና ጋር የሚያፋጥጣቸውን አቋም ሊያራምዱ ይችላሉ?

by
Sun Jan 14, 2024 9:50 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ
Replies: 5
Views: 4728

Re: የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ

ምን ችግር አለ። የዛሬን አያርገውና ባህር ሀይላችን እንደ አየር መንገዳችን በአለም ስመ ጥር ነበር። አሁንም እያሟሟቁ ነው። ባህሩን ይቀዝፉታል።

by
Fri Jan 12, 2024 8:03 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: የአማራ ክልል ፓርቲዎች የወደብ ስምምነቱን ደገፉ
Replies: 1
Views: 1956

የአማራ ክልል ፓርቲዎች የወደብ ስምምነቱን ደገፉ

እንደ አዲስ ስታንዳርድ ዘገባ ከሆነ የአማራ ክልል ፓርቲዎችና የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበር ከሶማሊላንድ ጋር የተደረገ የወደብ ስምምነት ደግፈዋል። ይህ ሆን ብሎ የተቀናበረ የተዛባ መረጃ ነው የሚሉ ታዛቢዎችም አሉ።

by
Mon Jan 08, 2024 9:32 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: Books corner
Replies: 3
Views: 1822

Re: Books corner

እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ! ጥሪ ጥቆማ ነው። የአገር ቤት ጨምሩበት ከቻላችሁ።