ዩትዩብ ቪድዮ ለማውረድ
Search found 22 matches
- Tue Jan 30, 2024 8:52 pm
- Forum: APPLIED SCIENCES
- Topic: ከዩትዩብ በነጻ ኦዲዮና ቪድዮ ያለ አፕና ኤክስቴንሽን ለማወረድ
- Replies: 1
- Views: 1723
- Sun Jan 28, 2024 11:03 pm
- Forum: APPLIED SCIENCES
- Topic: ከዩትዩብ በነጻ ኦዲዮና ቪድዮ ያለ አፕና ኤክስቴንሽን ለማወረድ
- Replies: 1
- Views: 1723
ከዩትዩብ በነጻ ኦዲዮና ቪድዮ ያለ አፕና ኤክስቴንሽን ለማወረድ
አዳዲስ ሙዚቃዎችና የተለያዩ ይዘት ያላቸው በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ቪድዮዎች በየቀኑ በዩትዩብ ይሰቀላሉ። ይዘቶቹን ለማውረድ ፕሪሜር ተጠቃሚ መሆንን ይጠይቃል። አሊያም ለዚህ ተብለው የተሰሩ አፕሊኬሽኖችንና ኤክስቴንሽኖችን መጫን ያስፈልጋል። እነዚህ አፕሊኬሽኖችና ኤክስቴንሽኖች ፍራንክ ባይጠይቁም፣ በከፍተኛ መጠን የሚተመን መረጃ ከተጠቃሚው ይሰበስባሉ። ሰብስበው መረጃውን ለ3ኛ አካል ይሸጣሉ። እነዚህ 3ኛ ወገን አካላት ከነጉግል ፌስቡክ ትዊተርና የመሳሰሉ ኩባንያዎች በከፍተኛ ዋ...
- Tue Jan 23, 2024 12:23 am
- Forum: RESEARCH METHODS
- Topic: የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን ለሪሰርች እንዴት መጠቀም ይቻላል?
- Replies: 1
- Views: 2408
Re: የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን ለሪሰርች እንዴት መጠቀም ይቻላል?
ይሔ ነገር የሁሉም ጥያቄ ሳይሆን አይቀርም። በሪሰርች ዓለሙ የካበተ ልምድ ያላቸው የገበታ አባላት አሉ፣ አስተያየታቸውን ቢሰጡበት እኔም በጣም ደስ ይለኛል። እንደው ትእዝብቴን ለማካፈል ያክል ግን አንዳንድ ጆርናሎች ኤአይ መጠቀምና አለመጠቀማችሁን በግልጽ ዲክሌር አድርጉ ማለት ጀምረዋል። ሶሻል ሚድያ ላይ የምናያቸው አንዳንድ አሳሳች መረጃዎች ለምሳሌ ከኤአይ ያገኘውኸውን ትንሽ ሞርደህ ማቅረብ ትክክል እንዳልሆነ በብዙ አጋጣሚዎች ታይተዋል። ከሪጀክሽን በላይ የከፋው ደግሞ ከ...
- Tue Jan 16, 2024 3:09 am
- Forum: MATHEMATICS
- Topic: የግዕዝ ቁጥሮች | Geez numerals
- Replies: 2
- Views: 2787
Re: የግዕዝ ቁጥሮች | Geez numerals
የግዕዝና የግሪክ ቁጥሮች መመሳሰል የቱ ይቀድማል? የትኛው ተጽእኖ ፈጠረ? | Geez | Greek | Greek | Arabic | |-------|------|---------|------| |፩ | α | alpha | 1 | |፪ | β | beta | 2 | |፫ | γ,Γ| gamma | 3 | |፬ | δ | delta | 4 | |፭ | ε | epsilon | 5 | |፮ | ϛ | digamma | 6 | |፯ | ζ | zeta | 7 | |፰ | η,H| eta | 8 | |፱ | θ | theta ...
- Sun Jan 14, 2024 9:20 pm
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
- Replies: 0
- Views: 3150
ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
በቅርቡ በአጋጠመው የጤና እክል ምክንያት ሕክምናውን ሊከታተል ወደ ሀገረ አሜሪካ አቅንቶ የነበረው ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ጥር 4 2016 ዓ/ም በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል ።
ፈጣሪ ለቤተሰቡ፣ ለወዳጆቹና የሥራ ባልደረቦቹ በሙሉ መጽናናትን ይስጣቸው።
- Thu Jan 11, 2024 1:41 am
- Forum: MATHEMATICS
- Topic: Mankala (ገበጣ, Gebeta)
- Replies: 0
- Views: 2920
Mankala (ገበጣ, Gebeta)
Mankala (ገበጣ) is considered by game experts to be among the best games in the world. Mankala games are widespread. You will find them in most African countries, as well as in India, Indonesia, the Philippines, Sri Lanka, Central Asia, and Arabic countries. They are also popular in parts of the Amer...
- Wed Jan 03, 2024 9:24 pm
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: Tension rising between Ethiopia and Eritrea
- Replies: 7
- Views: 4358
Re: Tension rising between Ethiopia and Eritrea
ጀማው እንኳን ላዲሱ የፈረንጆች አመት አደረሳችሁ ለምታከብሩት ሁሉ! እኔ እምንለው የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት እንዴት አያችሁት? እውን ኢትዮጵያ የባህር በር ሊኖራት ነው? ሶማሊያ ከወዲህ የቃላት ውርወራ ጀምራለች። አዲስ ግጭት እየመጣ ይሆን? ከኤርትራ ጋር ተጀምሮ የነበረው ፍጥጫስ ይለዝብ ይሆን? ግራ ገባን እኮ። Hi ZaraYaqob , indeed it is confusing time. The prospect doesn't look good for Ethiopia. It is ...