Search found 7 matches
- Wed Jan 10, 2024 6:03 pm
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቀረበ ጥሪ
- Replies: 3
- Views: 1889
Re: ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቀረበ ጥሪ
የኦርቶዶክስ ዲያቆኖች መንግስት በሃይማኖታችን ጉዳይ ጣልቃ አይግባ የሚሉትን ያህል ዲያቆኖቹ በመንግስትና ፖለትካ ጉዳይ ጣልቃ ባይገቡ ዛሬ አገሪቱ እዚህ ትርምስ ውስጥ አትገባም ነበር። በድቁና እውቀታቸው የመንግስት አማካሪ ሆነው በትግራይና በኦሮሞ ህዝብ ያደረሱት እልቂት አሁንም በአማራ ህዝብ እያደረሱት ያለው ውድመት በታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም። የሃይማኖት ሰዎች ፖለቲካ ውስጥ ፈጽሞ መግባት የለባቸውም። የሃይማኖት ተቋማቱ እንደማንኛውም ተቋም በአገሪቱ ህግ መመራትና...
- Wed Jan 03, 2024 12:17 am
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: Books corner
- Replies: 3
- Views: 1844
Re: Books corner
እንኳን አደረሰህ @yaman ! ዝንቅ መጻህፍት ደስ ይላል። ጥሩ ጥቆማ ነው። እኔ የወደድኳቸው መጻህፍት The Power of Now እና Why we sleep ናቸው። ጀምሬ ያልጨረስኳቸው መጻህፍት መጥቀስ ከተቻለ ደግሞ The Seven Husbands of Evelyn Hugo
።
- Wed Jan 03, 2024 12:02 am
- Forum: CURRENT AFFAIRS
- Topic: Tension rising between Ethiopia and Eritrea
- Replies: 7
- Views: 4364
Re: Tension rising between Ethiopia and Eritrea
ጀማው እንኳን ላዲሱ የፈረንጆች አመት አደረሳችሁ ለምታከብሩት ሁሉ! እኔ እምንለው የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት እንዴት አያችሁት? እውን ኢትዮጵያ የባህር በር ሊኖራት ነው? ሶማሊያ ከወዲህ የቃላት ውርወራ ጀምራለች። አዲስ ግጭት እየመጣ ይሆን? ከኤርትራ ጋር ተጀምሮ የነበረው ፍጥጫስ ይለዝብ ይሆን? ግራ ገባን እኮ።
- Sat Dec 30, 2023 12:57 am
- Forum: MATHEMATICS
- Topic: Math Is Fun
- Replies: 2
- Views: 1688
Re: Math Is Fun
Interesting! On a side note, here is why everyone should learn python, according to the IEEE Spectrum "This year, Python doesn’t just remain No. 1 in our general “Spectrum” ranking—which is weighted to reflect the interests of the typical IEEE member—but it widens its lead. Python’s increased d...
- Tue Dec 26, 2023 8:26 pm
- Forum: FACTPAGES
- Topic: አራቱ የኢትዮጵያ ህገ-መንግስታት
- Replies: 7
- Views: 4433
- Wed Nov 22, 2023 5:09 pm
- Forum: SCIENCE NEWS
- Topic: Remote Sensing Reveals Impact of Armed Conflict on Woody Vegetation in Tigray
- Replies: 4
- Views: 2506
Re: Remote Sensing Reveals Impact of Armed Conflict on Woody Vegetation in Tigray
Thank you for sharing this information, yaman . It's disheartening to learn about the destructive impact of the Tigray war on such scale both on human lives and the environment. The articles you mentioned are stark reminders of the interconnectedness between conflict and environmental well-being. It...
- Tue Nov 21, 2023 4:12 pm
- Forum: RESEARCH METHODS
- Topic: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍት በነጻ
- Replies: 6
- Views: 13436
Re: አዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጽሀፍት በነጻ
yaman wrote: ↑Sun Feb 10, 2019 2:21 amአዳዲስ የሶሻል ሳይንስ መጻህፍትን በነጻ ለማውረድ ሊንኩን ይከተሉ። Social Research Methods
Wow, thanks for sharing! I am more interested in books about Ethiopia. I've actually found most of my favorite reads in that niche right here. Thank you again!