Search found 1 match

by
No User Avatar
yay
Wed Jan 10, 2024 9:51 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቀረበ ጥሪ
Replies: 3
Views: 1884

ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቀረበ ጥሪ

የዚህ ጽሁፍ አላማ በሀገራችን እየተባባሰ በመጣው ጦርነትና ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ በተከሰተው ርሀብና ድህነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተልእኮ ላይ የሀሳብ ልውውጥ ማድረግ ነው፡፡ በዚህ ከሀይኖት ይልቅ ለፖለቲካ በቀረበ ርእሰ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ትርጉም ያለው ተጽዕኖ የላትም በሚል እሳቤ በርካቶች ጉዳዩን አሳንሰው ሊያዩት ይችላሉ፡፡ ነገሩ ግን ወዲህ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥንታዊና በርከታ...