Search found 20 matches

by
No User Avatar
dan
Mon Jan 22, 2024 11:50 am
Forum: RESEARCH METHODS
Topic: የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን ለሪሰርች እንዴት መጠቀም ይቻላል?
Replies: 1
Views: 1174

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን ለሪሰርች እንዴት መጠቀም ይቻላል?

ገበታውያን ሆይ ከናንተ መካከል AIን ለሪሰርች የተጠቀመ አለ? እንዴት ነው አጠቃቀሙ? ለምሳሌ ሀሳቤን መጀመሪያ በጉራማይሌ ቋንቋ ጻፍኩና በጉግል አስተረጎምኩት ከዛ ለAI ግራመሩን አስተካክልልኝ ብዬ ስሰጣው ቀሽሮ መለሰልኝ። አስተካክሎ የሰጠኝን እንዳለ ብጠቀም የኔ ጭንቅላት ውጤት ነው የሚባለው ወይስ የAI ነው የሚባለው? ገጠመኝ ካላችሁም ጨማምራችሁ አውጉኝ።

by
No User Avatar
dan
Wed Jan 17, 2024 4:50 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አፈትልኮ የወጣ አስደንጋጭ መረጃ
Replies: 1
Views: 1723

ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አፈትልኮ የወጣ አስደንጋጭ መረጃ

በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጆች ላይ ሊወሰድ የታቀደ እርምጃ የሚተነትን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የተጻፈ ደብዳቤ እንደሚከተለው ይቀርባል፦ በሀገራችን በመንግስት ላይ ትጥቅ ያነሱ ጽንፈኞች እያካሄዱት ባለው ጦርነት በከተማችንም ጭምር የሰላምና ጸጥታ ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ አሳሳቢነቱ እየጨመረ የመጣ በመሆኑ ... በቀጣዩ ከሚከበሩ የአደባባይ ሀይማኖታዊ በዓላትና ከአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በፊት መጠናቀቅ ያለባቸው [እርምጃዎች] 1ኛ. ከአባላት እስከ ማስተባበሪያ ኃ...
by
No User Avatar
dan
Sun Jan 14, 2024 1:20 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ
Replies: 5
Views: 4673

Re: የኢትዮጵያ የወደብ አጠቃቀም ስትራቴጂ

የዚህ ወደብ ጉዳይ ምንም አልጣመኝም። ኢትዮጵያውያንን የቀይ ባህር ዘበኛ ማድረግ ነው አላማው።

by
No User Avatar
dan
Sun Jan 14, 2024 1:12 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?
Replies: 7
Views: 5420

Re: በሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ የጂሃድ ጥሪ አወጁ?

ለዘገባ የሚሆን ፍንጭ ሰጠኋችሁ በለኝ :D የዚህን ዜና እውነተኛነት ለማረጋገጥ ስንበረብር፣ የአልሸባብ ቃል አቀባይ ከ10 ቀናት በፊት ይህን ጥሪ ማድረጋቸውን የሚጠቁም መረጃ አገኘን። ለጊዜው በየትኛው ሚድያ ይህን ጥሪ እንዳስተላለፉ ለማወቅ አልቻልንም። ይዘቱን እዚህ ላይ ለጥፈነዋል። የወደብ ስምምነቱ የፈጠረው ውጥረት አልሸባብን የሚያጠናክር መሆኑን የገመተው ጽሁፍ፣ ብዙም ሳይቆይ ከሳምንት ብኋላ አል ሸባብ የተመድ ሄልኮፕተር ጠልፏል። በውስጧ የነበሩ ሰዎች እስካሁን የት ...
by
No User Avatar
dan
Sun Jan 14, 2024 1:09 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: የአማራ ክልል ፓርቲዎች የወደብ ስምምነቱን ደገፉ
Replies: 1
Views: 1937

Re: የአማራ ክልል ፓርቲዎች የወደብ ስምምነቱን ደገፉ

የኦሮሙማው ልሳን አዲስ ስታንዳርድ ነው ምንጭህ ወይስ ሌላ? :)

by
No User Avatar
dan
Thu Jan 11, 2024 6:31 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቀረበ ጥሪ
Replies: 3
Views: 1830

Re: ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቀረበ ጥሪ

:lol: :lol: የኦርቶዶክስ ዲያቆኖች መንግስት በሃይማኖታችን ጉዳይ ጣልቃ አይግባ የሚሉትን ያህል ዲያቆኖቹ በመንግስትና ፖለትካ ጉዳይ ጣልቃ ባይገቡ ዛሬ አገሪቱ እዚህ ትርምስ ውስጥ አትገባም ነበር። በድቁና እውቀታቸው የመንግስት አማካሪ ሆነው በትግራይና በኦሮሞ ህዝብ ያደረሱት እልቂት አሁንም በአማራ ህዝብ እያደረሱት ያለው ውድመት በታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም። የሃይማኖት ሰዎች ፖለቲካ ውስጥ ፈጽሞ መግባት የለባቸውም። የሃይማኖት ተቋማቱ እንደማንኛውም ተቋም በአ...
by
No User Avatar
dan
Thu Jan 11, 2024 6:30 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል
Replies: 6
Views: 4275

Re: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል

አልሸባብ የተመድ ሄሊኮተር ዘረፈ ነው አወደመ እየተባለ ያለው? ደግሞ መረጃህ ምንድነው እንዳትለኝ አደራ። የወደብ ስምምነቱ ከማንም በላይ አልሸባብን ጠቅሞታል። እያየነው ነው።