Search found 71 matches

by
Tue Feb 20, 2024 11:18 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል
Replies: 6
Views: 4275

Re: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል

የብልጽግና መንግስት የአፍሪካን ህብረት የድራማ ማዕክል አድርጎት ሰንብቷል። የሶማሊያ ፕሬዝደንት ተፈጸመብኝ ያሉት የሰውዬውንና የሚወክሉትን አገርና ህዝብ ክብር የሚገፍ ድርጊት እውነት ከሆነ፣ በሁለቱ አገራት ያለውን ውጥረት የሚያባብስ ድርጊት ነው። ወደ ግጭት የሚያመራበት እድል ጨምሯል። አምባገነኖች ከአገር ጉዳይ ይልቅ የግል ጉዳይ ስስ ብልታቸው ነው፣ በቀላሉ ጉልበት ወደ መጠቀም ያመራቸዋል። በአገር ውስጥና ውጭ ፈተናዎች የበዙባት አገር (በብልጽግና ሰዎችም የማይካድና የ...
by
Tue Feb 20, 2024 11:10 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ግብጽ እንደ ሊብያ
Replies: 0
Views: 32

ግብጽ እንደ ሊብያ

ጋዳፊ ከመሞቱ ከአንድ ወይም ሁለት አመታት በፊት አፍሪካውያን የሚገበያዩበት አዲስ ገንዘብ እያሳተመ ነበር። በአፍሪካ ህብረት ይፋ አደረገው። አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት መሪዎች የጉዳዩን ክብደት በቅጡ የተረዱት አይመስሉም ነበር። ምዕራባውያን ባንከሮችና መንግስቶቻቸው ግን በአይናቸው የመጣባቸው ያክል ነበር ያመረሩት። ብዙም አልቆዩም ዓማጺያኖችን አስታጥቀው ሲቪል ዋር በመፍጠር ከጥቂት ወራት ብኋላ በኔቶ አማካኝነት ቀጥቅጠው ከስልጣን አስወገዱት። ዛሬ ግብጽ ልክ የብሪክስ አባ...
by
Sat Feb 10, 2024 1:00 am
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል
Replies: 6
Views: 4275

Re: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል

ቱርክ ከሶማሊያ ጋር አዲስ ወታደራዊ ስምምነት ፈጸመች። ስምምነቱ ሶማሊያ ወታደራዊ አቅሟን እንድትገነባ በቁስና በስልጠና ከማገዝ አንስቶ እስከ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች (ድሮኖችን ጨምሮ) በሽያጭ ማቅረብን ያካትታል። በዚህ መልክ ቱርክ በሶማሊያ ያላትን ጥቅምና ጂኦፖለቲካዊ ሚና ከማስጠበቅም በላይ ተጽእኖ ፈጣሪነቷን ትጨምራለች። ከተበታተነ የጎሳ ፖለቲካዋ የምትወጣበትን እድል ያገኘችው ሶማሊያም፣ በአረብ አገራት ትብብርና እርዳታ ጠንካራ አገረመንግስት ወደ መምራት እየተሸጋገ...
by
Sun Feb 04, 2024 4:23 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል
Replies: 6
Views: 4275

Re: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል

ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ! ኢንግሊዞች ለሶማሊላንድ እውቅና ለመስጠት ዳር ዳር እያሉ ነው። ዴቪድ ካሜሮን የየመኖቹን ሀውዚዎች ለመምታት ሶማሊላንድን እውቅና መስጠት ያስፈልጋል የሚል ሀሳብ ማቅረባቸው ተሰምቷል። ጉዳዩን የተለያዩ የኢንግሊዝ ሚድያዎች ዘግበውታል። ለዚህ ሀሳባቸው የተሸፋፈነ ምክንያት ቢያቀርቡም፣ ዋናው ምክንያት የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት ተፈጻሚ ሆኖ ኢትዮጵያ ለምዕራባውያን የምትሰጠውን አገልግሎት በፍጥነት ማስጀመር ነው። ኢንግሊዞች እውቅና ከሰጡ ሌሎ...
by
Tue Jan 23, 2024 9:09 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል
Replies: 6
Views: 4275

Re: ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል

ሶማሊያ በዲፕሎማሲው ረገድ እየመራች ይመስላል። በርካታ አገራትንና አለም አቀፍ ተቋማትን ከጎኗ ማሰለፍ ችላለች። የአረብ ሊግና ግብጽ ጠንከር ያለ መግለጫ ሁሉ አውጥተዋል። ግብጽ ሰበብ ነበር የምትፈልገው፣ ይህን አጋጣሚ ተጠቅማ ከአባይ ግድብ ድርድር ራሷን አግልላለች። ኤርትራንና ሶማሊያን ጋብዛ አነጋግራለች። በሶማሊያ ሉኣላዊነት የመጣ በአይኔ መጣ ብላለች። ይህ ሁሉ እምቡር እምቡር፣ ጫና በመፍጠር በግድቡ ላይ ፍላጎቷ ተፈጻሚ እንዲሆን ሌቨሬጅ መፍጠሯ ነው። በእርግጥ ግጭት...
by
Sat Jan 20, 2024 10:28 pm
Forum: CURRENT AFFAIRS
Topic: Tigray war
Replies: 2
Views: 2641

Re: Tigray war

 ! Message from: gebetaforum

Famine Alert in Northern Ethiopia; Government Denies Crisis

Fifteen months after a peace deal ended the Tigray war in northern Ethiopia, the region faces another major challenge: widespread malnutrition and hunger. “It is reminiscent of 1984,” warn local authorities.

Full story here.

by
Sat Jan 20, 2024 10:22 pm
Forum: ANNOUNCEMENTS
Topic: New Login Requirements for Enhanced Security!
Replies: 3
Views: 4274

Re: New Login Requirements for Enhanced Security!

Thank you for your constructive feedback as always, dear @Baykedagn !! @Kitaw ሰምተሃል?