Ad blocker detected: Our website is made possible by displaying online advertisements to our visitors. Please consider supporting us by disabling your ad blocker on our website.
ግጭት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ተቧድኖ ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል
Replies: 6
የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የወደብ ስምምነት ተከትሎ እየተፈጠረ ያለው ውጥረት ብዙዎችን የሚያሳስብ ሆኗል።
የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሶማሊያን ለመከላከል ከማንም ጋር እንተባበራለን ባሉት መሰረት ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ኤርትራ ገብተዋል። ከፕሪቶሪያ ስምምነት ወዲህ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግኑኝነት ወደ...
6 Replies
5469 Views
Last post by
Tue Feb 20, 2024 11:18 pm
ግብጽ እንደ ሊብያ
ጋዳፊ ከመሞቱ ከአንድ ወይም ሁለት አመታት በፊት አፍሪካውያን የሚገበያዩበት አዲስ ገንዘብ እያሳተመ ነበር። በአፍሪካ ህብረት ይፋ አደረገው። አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት መሪዎች የጉዳዩን ክብደት በቅጡ የተረዱት አይመስሉም ነበር። ምዕራባውያን ባንከሮችና መንግስቶቻቸው ግን በአይናቸው የመጣባቸው ያክል ነበር ያመረሩት።...
0 Replies
1033 Views
Last post by
Tue Feb 20, 2024 11:10 pm
China in Ethiopia
Replies: 6
Over 100 Ethiopian students win Chinese scholarships
A total of 143 Ethiopian university students have won scholarships provided by the Chinese government to help them pursue graduate and...
6 Replies
3879 Views
Last post by
Tue Feb 06, 2024 10:55 pm
ከዩትዩብ በነጻ ኦዲዮና ቪድዮ ያለ አፕና ኤክስቴንሽን ለማወረድ
Replies: 1
አዳዲስ ሙዚቃዎችና የተለያዩ ይዘት ያላቸው በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ቪድዮዎች በየቀኑ በዩትዩብ ይሰቀላሉ። ይዘቶቹን ለማውረድ ፕሪሜር ተጠቃሚ መሆንን ይጠይቃል። አሊያም ለዚህ ተብለው የተሰሩ አፕሊኬሽኖችንና ኤክስቴንሽኖችን መጫን ያስፈልጋል። እነዚህ አፕሊኬሽኖችና ኤክስቴንሽኖች ፍራንክ ባይጠይቁም፣ በከፍተኛ መጠን...
1 Replies
1612 Views
Last post by
Tue Jan 30, 2024 8:52 pm
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን ለሪሰርች እንዴት መጠቀም ይቻላል?
Replies: 1
ገበታውያን ሆይ ከናንተ መካከል AIን ለሪሰርች የተጠቀመ አለ? እንዴት ነው አጠቃቀሙ? ለምሳሌ ሀሳቤን መጀመሪያ በጉራማይሌ ቋንቋ ጻፍኩና በጉግል አስተረጎምኩት ከዛ ለAI ግራመሩን አስተካክልልኝ ብዬ ስሰጣው ቀሽሮ መለሰልኝ። አስተካክሎ የሰጠኝን እንዳለ ብጠቀም የኔ ጭንቅላት ውጤት ነው የሚባለው ወይስ የAI ነው...
1 Replies
2295 Views
Last post by
Tue Jan 23, 2024 12:23 am
1 Topics
5 Posts
Last post
Re: Remote Sensing Reveals Im…
by
View the latest post
Tue Dec 05, 2023 6:31 pm
MATHEMATICS
MATHEMATICS, STATISTICS, MACHINE LEARNING
Topics: 6 Posts: 18
6 Topics
18 Posts
Last post
Re: የግዕዝ ቁጥሮች | Geez numerals
by
View the latest post
Tue Jan 16, 2024 3:09 am
3 Topics
7 Posts
Last post
by
View the latest post
Fri Jun 05, 2020 6:59 pm
1 Topics
2 Posts
Last post
Re: ከዩትዩብ በነጻ ኦዲዮና ቪድዮ ያለ አፕና…
by
View the latest post
Tue Jan 30, 2024 8:52 pm
SOCIAL SCIENCES
ECONOMICS, POLITICAL SCIENCE, SOCIOLOGY, ...
Topics: 8 Posts: 33
8 Topics
33 Posts
Last post
Re: China in Ethiopia
by
View the latest post
Tue Feb 06, 2024 10:55 pm
2 Topics
9 Posts
Last post
Re: የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን ለሪሰ…
by
View the latest post
Tue Jan 23, 2024 12:23 am
HUMANITIES
PHILOSOPHY, RELIGION, LINGUISTICS, HISTORY, ...
Topics: 2 Posts: 11
2 Topics
11 Posts
Last post
Re: Kant´s Critique of Pure R…
by
View the latest post
Wed May 10, 2023 10:58 pm
LAW
LAW, CRIMINOLOGY, HUMAN RIGHTS, ...
0 Topics
0 Posts
No posts